ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ዛሬ ለምክር ቤቱ ማብራሪያ ይሰጣሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በምክር ቤቱ 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ዛሬ ማብራሪያ ዛሬ ይሰጣሉ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመደበኛ ስብሰባው የ2016 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት እና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

የምክር ቤቱ 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ የሚጀምር ሲሆን፤ የስብሰባውን ሂደት የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በሁሉም አማራጮች በቀጥታ ያስተላልፋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *