ኢትዮጵያ ያለባት የውጭ እዳ ወደ 17 ነጥብ 5 በመቶ ዝቅ ብሏል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያ ያለባት የውጭ እዳ ወደ 17 ነጥብ 5 በመቶ ዝቅ ማለቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ እየሰጡ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምላሻቸው በ2016 በጀት ዓመት በእያንዳንዱ ዘርፍ ከፍተኛ ውጤት…


