የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር ለረጅም ጊዜ አስተዳደሩን በማገልገል ባለውለታ ለሆኑት ለአቶ ጣሰው በዳዳ እወቅና ሰጡ

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በአስተዳደሩ ለረጀም ጊዜ በቀድሞ ማዘጋጃ ቤት በከተማው የደረቅ ቆሻሻ በማሰባሰብ እና በማስወገድ በባለቢጫዋ ማርቼዲስ መኪና የትራንስፖርት አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩት ለአቶ ጣሰው በዳዳ የአውቅና የምስጋና መርሀ ግብር በማዘጋጀት የዋናጫ እና የ100ሺ ብር የማበረታቻ ሽልማት ከድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር እጅ በዛሬው እለት ተበርክቶላቸዋል፡፡ አቶ ጣሰው በዳዳ በድሬዳዋ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ወይም…

Read More

የድሬደዋ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ከሰአት በኋላ ባካሄደው ስብሰባ ውሳኔ አስተላልፏል

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የ12 ክፍል ፈተና እና በአሸዋ በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ተመልክቶ ውሳኔዎችን አሰተላልፏል፦ 1ኛ :- የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ በኦን ላየንና በወረቀት ለማሕበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከሐምሌ 3 እስከ 5፤ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ደግሞ ከሐምሌ 9 እስከ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ለሚሰጠው…

Read More

በኦሮምኛ ሙዚቃ ውስጥ ፈር ቀዳጅ የሆነው የአፍረን ቀሎ 62ኛ ዓመት ምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ፣ የበዓል ቡድኑ ለመጀመሪያ ጊዜ የአርትና ሙዚቃ ባንዱን የመሠረተበት ታሪካዊ ቤት ታድሶ ተመርቋል ፡፡

የአፍረን ቀሎ የሙዚቃ ቡድን የመጀመሪያውን ሀገር አቀፍ የባህል ፌስቲቫል ላይ ትርዒት ያሳየበትና ባንዱን የመሠረተበት በድሬዳዋ ምድር ባቡር ክለብ ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ቤት ለበርካታ ዓመታት ያለስራ ተዘግቶ የቆየ በመሆኑ ታሪካዊ ይዘትና ቅርጹን ሳይቀይር ታድሶ ነው የተመረቀው ፡፡ በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጀሃር ፣ ምክትል ከንቲባ አቶ አርቢ ቡህ ፣ የብልጽግና ፓርቲ…

Read More

በኦሮምኛ ሙዚቃ እድገት ውስጥ ከፍተኛ አስተዋጾ ያበረከተው የአፍረን ቀሎ የሙዚቃ ቡድን 62ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በድሬዳዋ ከተማ ተከብሯል ፡፡

በኦሮምኛ ሙዚቃ እድገት ውስጥ ከፍተኛ አስተዋጾ ያበረከተው የአፍረን ቀሎ የሙዚቃ ቡድን 62ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በርካታ ታዳሚዎች በተገኙበት ዛሬ በድሬዳዋ ከተማ ተከብሯል ፡፡ ቋንቋና ባህልን ለማሳደግ መሰባሰብ እጅግ ፈታኝ በነበረበት ዘመን ተሰባስበው የኦሮምኛ ተወዳጅ የሙዚቃ ስራዎቻቸውን በሬዲዮ ለህዝቡ ጆሮ እንዲደርስ እና ባለ ተሰጥኦ ወጣቶችን በማሰባሰብ በርካታ ስመጥር የሙዚቃ ባለሞያዎች እንደፈጠሩ ምቹ መደላድል የፈጠሩት የአፈድረን ቀሎ…

Read More

የኛ ቁጠባ እና ብድር ሀላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበር 20 መኪናዎችን ለማህበሩ አባላት በዛሬው እለት አስረክበ

የኛ ቁጠባ እና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበር በድሬዳዋ አስተዳደር ላይ በቁጠባ እና ብድር ተደራጅተው እየተንቀሳቀሱ ከሚገኙ ማህበራት መካከል አንዱ ሲሆን ማህበሩ የነዋሪውን ህብረተሰብ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ በርካታ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል ። በዛሬው እለትም ከኤላውቶ ኢንጂነሪንግ የገዛቸውን 20 መኪናዎች ለማህበሩ አባላት አስረክቧል ። በመኪና ርክክብ ስነ-ስርአቱ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር…

Read More

Waxa Lasheegay In Muwaadin Kasta Musuuliyad Ka Saaran Tahay Sidi Loga hortaggi Laha Wasakhowga Cimilada iyo Wasakhda Biyaha.

Waxaa wada tashi ku sabsan habracyadda lagu xakamaynayo wasakhawga biyaha iyo qashinka Lala yeeshay dhinacyada aay qusayso Arrintani oo ay si wada jir ah uso diyariyeen Wakkalada adeega biyaha ismamulka diridhabe iyo Wakkalada Maraynta dhirta iyo isbadalka Cimilada ismamulka diridhabe. Waxaana madasha ugu horaynti ka hadlay maareeyaha wakkalada ilaalinta deegaanka,dhirta kaymaha iyo isbadalka cimilada ee…

Read More

Mannii Waggaa 62 dura Hawwisoo Afran Qalloo ittiin hundaahuudhaan hujii itti gaggeeysaa turan haariyoomuun eybifame.

Magaalaa Jaalalaa Dirree Dhawaatti Waggaa 62 dura Manni Hundeefama Hawwisoo Afran Qallootiif gahee ol’aanoo taphate dhaloota ammaatiin haariyoofamuun ebbifame. Sagantaa eyba Mana (Goojjoo) tanaa irratti Hundeeysaa tuuta Urjii Bakkalchaa ykn Hawwisoo Afran Qalloo Obbo Usmaa’il Muummad Aadam dabalatee jiilli Biyya Kanaadaa, Jeerman, Awustiraaliyaa fi Minisoottaa irraa dhufan, Gaggeessotni Ol’aanoon Bulchiinsa Dirree Dhawaa, Kantiibaan Bulchiinsa Dirree…

Read More

በድሬዳዋ ከተማ አሸዋ የገበያ ስፍራ በተከሰተው የእሳት አደጋ ጉዳቱ የደረሰባቸውን የንግዱን ማህበረሰብ መልሶ ለመማቋቋም ሁሉም የበኩሉን አስተዋፆ እንዲያበረክት ጥሪ ቀረበ

በድሬዳዋ ከተማ አሸዋ የገበያ ስፍራ በተከሰተው የእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የንግዱን ማህበረሰብ በርብርብ መልሶ ለማቀዋቋም የሚያስችል ሀብት የማሰባሰብ ስራ መጀመሩን የድሬደዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ የሆኑት ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ በዛሬው ዕለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል፡፡ ወ/ሮ ሙሉካ የሀብት አሰባሳቢ ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደ ስራ መግባቱን በመጠቆም፤ አራት ባንኮች ላይ ድጋፍ የሚሰበሰብበት ብሎክ አካውንት እንደተከፈተና…

Read More

waxaa ismaamulkani diri dhabe lagu xusay sannad guuradi 62aad ee ka soo wareegtay xiligi la aasaasay kooxda fanka ee afran qallo ee luuqadda oromada.

Munasiibad si heer sare ah loo soo agaasimay oo ay kasoo qayb galeen masuuliyinta ismaamulka diri dhabe oo ay hor kacayaan duqa ismaamulka diri dhabe mudane khadiir jawhar, ku xigeenkisa ahna madaxa xafiiska ganacsiga, warshadaynta iyo maalgashiga mudane xarbi buux iyo waliba madaxa xafiiska xisbiga barwaaqo laantisani diri dhabe mudane ibraahim yuusuf ayaa waxaa lagu…

Read More