የንብረት ማስመለስ አዋጁ ንፁሃንን የሚነካ ሳይሆን ሌቦችን የሚቀጣ ነው፡ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ እንዳሉት ያለ አግባብ በግለሰቦች እጅ የገባውን ገንዘብ ማስመለስ አስፈላጊ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዚህ በፊት ያለ አግባብ በግለሰቦች እጅ የተያዘ ገንዘብ ለማስመለስ የሚያስችል ሕግ እንዳልነበር ጠቅሰው፤ አሁን ግን ሕጉ አስፈላጊ መሆኑ ታምኖበት እየተሠራበት ነው ብለዋል፡፡ በተደረገው ጥናት መጠኑ ብዙ የሆነ ገንዘብ በስማቸው መቀመጡን…

Read More

በሶማሊያ የግዛት አንድነት ላይ የኢትዮጵያ መንግስት ምንም ጥያቄ የለውም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በሶማሊያ የግዛት አንድነት ላይ የኢትዮጵያ መንግስት ምንም አይነት ጥያቄም ይሁን ብዥታ የለውም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ዲፕሎማሲን በተመለከተ ለተነሳላቸው ጥያቄ በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ፤ “የሶማሊያ ህዝብ ጎረቤት ብቻ ሳይሆን ወንድምና እህት ህዝብ ነው፤ ለሶማሊያ ሰላምና አንድነት ሞተናል” ብለዋል፡፡ ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ግዛት አንድነት ከየትኛውም ሀገር በላይ ከፍተኛ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያዊያን ያስፈልጋሉ ያሏቸው ስድስቱ “መ” ዎች:-

1) መወያየት- ችግሮችን ከግጭት ይልቅ በውይይት መፍታት 2) መትከል- ከችግኝ ባሻገር ለኢትዮጵያ የሚበጁ ተቋማትን በመትከል ሀገርን ማጽናት 3) መታደስ- እሳቤዎቻችንና አኗኗራችንን ወቅቱን በዋጀ መልኩ ማደስ 4) መሰብሰብ- ግብርን ጨምሮ ለህዝብ ጥቅም የሚውሉ ገቢዎችን መሰብሰብ 5) መነጠል- ከክፉ ሃሳብን፣ ከዘረኝነት እና ከሰፈርተኝነትን መነጠል 6) መዘጋጀት- አሁናዊ ሁኔታዎችን በሚዋጅ መልኩ ጠንካራ የመከላከያ ኃይል ማዘጋጀት ፤ ለዚህ ደግሞ…

Read More

የውሃ ብክለትንና ብክነትን መከላከል የሁሉም ዜጋ ሃላፊነት መሆኑ ተገለፀ

የድሬዳዋ አስተዳደር አካባቢ ፣ የደንና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን እና የድሬደዋ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በጋራ የተሰናዳ የውሃ ብክለትንና ብክነትን ለመቆጣጠር በሚቻልባቸው የአሰራር ሂደቶች ዙሪያ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የተለያዩ አካላት ጋር ምክክር ተካሂዷል። በመድረኩ የድሬደዋ አስተዳደር የአካባቢ የደንና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ስራ አስኪያጅ አቶ አብዶ መሀመድ በውሃ ሃብት ክምችት መመናመን ሊያስከትሉ የሚችሉ በርካታ ጉዳቶች በማወቅም ሆነ…

Read More

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅን አጸደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 36ኛ መደበኛ ጉባኤ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅን አጽድቋል፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ደሳለኝ ወዳጄ በቋሚ ኮሚቴው የተዘጋጀውን ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ አቅርበዋል፡፡ አዋጁ ቁጠባንና ኢንቨስትመንትን ለማበረታታት ትልቅ ሚና ያለውና የካፒታል ዕቃዎችን ሳይጨምር በዕቃ እና አገልግሎት ፍጆታ ላይ የተጣለ ስለመሆኑ በሪፖርቱ ተጠቁሟል፡፡ አዋጁ…

Read More

ኢትዮጵያ ያለባት የውጭ እዳ ወደ 17 ነጥብ 5 በመቶ ዝቅ ብሏል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ ያለባት የውጭ እዳ ወደ 17 ነጥብ 5 በመቶ ዝቅ ማለቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ እየሰጡ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምላሻቸው በ2016 በጀት ዓመት በእያንዳንዱ ዘርፍ ከፍተኛ ውጤት…

Read More

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያቀረቧቸው ጥያቄዎች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምላሽና ማብራሪያ ቢሰጥባቸው ያሏቸውን ጥያቄዎችና አስተያየቶችን እያቀረቡ ይገኛል፡፡ ከቀረቡት ጥያቄዎች መካከልም፡- • የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈጻጻም በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝና፤ ለስምምነቱ መፈፀም መንግስት ከባለድርሻ አካለት ጋር…

Read More

Manni Maree Bakka Bu’oota Ummataa bakka Ministirri Muummee Dr Abiyyi Ahimad argamanitti walgahii idilee 36ffaa taa’aa jira

Manni Maree Bakka Bu’oota Ummataa 6ffaa, Bara Hojii 3ffaa bakka Ministirri Muummee Dr Abiyyi Ahimad argamanitti walgahii idilee 36ffaa taa’aa jira Manni marichaa wixinee baajata mootummaa Federaalaa kan bara baajataa 2017 ni raggaasa jedhamee eegama. Ministirri Muummee Dr Abiyyi Ahimad gaaffii miseensota mana mareerraa ka’aniif deebiifi ibsa ni kennu jedhamee akka eegamu mana maricharraa odeeffanne.

Read More

36ኛው የምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመደበኛ ስብሰባው የ2016 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት እና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ይሰጣሉ፡፡ ምክር ቤቱ የ2017 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ረቂቅ በጀትን አስመልክቶ የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ…

Read More