ከነገ ሰኞ ነሐሴ 6 / 2016 እስከ 12/2016 ዓ.ም ባሉ ተከታታይ ቀናት፥ በድሬዳዋ አስተዳደር አጀንዳ የማሰባሰብ ምክክር መድረክ፥ በኮንጎ ሜዳ የወጣቶችና ስፖርት አካዳሚ መሰብሰቢያ አዳራሽ ነገ ጠዋት ከ2:00 ሰዓት ጀምሮ መካሄድ ይጀምራል ።
በውይይት መድረኩም፦
-በከተማ አስተዳደሩ ላይ የሚገኙ ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች
-የሶስቱ የመንግስት አካላት ተወካዮች
– የተለያዩ ተቋማት
-የ ማህበራት ተወካዮች ፣ ተፅእኖ ፈጣሪ ግለሰቦች እና ተወካዮች ተሳታፊ ይሆናሉ
#ኢትዮጵያ እየመከረች ነው
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን


