በድሬዳዋ አስተዳደር የምግብ ስርዓትና የኒውትሪሽን ካውንስል ተቋቋመ
በድሬዳዋ አስተዳደር የምግብ ስርአትና የኒውትሪሽን ረቂቅ ደንብን በዛሬው ዕለት ለካቢኔ ምክር ቤት ቀርቦ ውይይት የተደረገበት ሲሆን የድሬዳዋ አስተዳደር የስርአተ ምግብና የኒውትሪሽን ካውንስልም ተቋቁሟል፡፡ በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር በቀጣይ የካውንስሉን ስራ በተጠናከረ መልኩ መስራት እንደሚገባ የተናገሩ ሲሆን፤ ከምግብ ስርአት ጋር እንዲሁም ከኒውትሪሽን ጋር ተያይዞ በሁሉም ሴክተር ተቋማት ፎካል ፐርሰኖች / ባለሞያዎች/ ተመርጠው…


