“በፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ ጀግናው አትሌት ታምራት ቶላ በማራቶን ለሀገራችን ወርቅ በማግኘት ሰንደቅ አላማችንን በድጋሚ ከፍ አድርጓል። ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ!”
ጀግናው አትሌት ታምራት ቶላ፥ ዛሬ በተካሄደው የወንዶች ማራቶን 1ኛ በመውጣቱ የተገኘው የመጀመሪያው የወርቅ ሜዳሊያ… በእስካሁኑ የፓሪስ ኦሎምፒክ ውጤት ያዘነው ልባችንን በደስታ ያስፈነጠዘ፥ መላው ኢትዮጵያዊያንን በስሜት አንድ ያደረገ፥ ውብ ሰንደቅ ዓላማችን በአለም አደባባይ ከፍ እንድትል ያስቻለ፥ እጅግ ጣፋጭ ድል ነው። እንኳን ደስ አለን! የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ የተከበሩ ከድር ጁሀር


