Amharicኢትዮጵያ በታምራት ቶላ አማካይነት የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች direcom2 years ago01 mins በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ዛሬ በተካሄደው የወንዶች የማራቶን ውድድር አትሌት ታምራት ቶላ 1ኛ በመውጣት ለሀገሩ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝቷል። ከ2 ዓመታት በፊት በአሜሪካ ኢዩጂን በተደረገው የዓለም ሻምፒዮና የርቀቱ አሸናፊ የነበረው ታምራት፤ ከ21 ኪሎ ሜትር ጀምሮ ውድድሩን በልዩነት እየመራ በማጠናቀቅ ነው የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት የሆነው። Post navigation Previous: የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር በአስተዳደሩ በስፋት እየተተገበረ መሆኑ ተገለፀNext: የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ዛሬ ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ምክንያት ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ ለማድረግ የሚያስችል ሁኔታ የለም ብለዋል። Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጅሃር በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በዛሬው ዕለት በግንባር ተገኝተው ድምፅ ሰጥተዋል። direcom6 days ago5 days ago 0