የድሬዳዋ “ደረቅ ወደብ በመልቲ ሞዳል አገልግሎት ባለፉት 3 ወራት 334 ኮንቴነር ማስተናገዱን እና በተያዘው ሩብ አመት 21 ሚሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለፁ ።

የድሬዳዋ “ደረቅ ወደብ ” በቀን ከ2400 በላይ የጭነት ተሽከርካሪዎችን ያስተናግዳል :: ደረቅ ወደቡ በመልቲ ሞዳል አገልግሎት በያዝነው ሩብ አመት 334 ኮንቴነር ማስተናገድ መቻሉ ተገልጿል። በዚህም በሩብ አመቱ ከአገልግሎት 21 ሚሊየን ብር ትርፍ ማግኘቱን የድሬዳዋ ደረቅ ወደብ አገልግሎት ድርጅት አስታውቋል :: የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የድሬዳዋ ደረቅ ወደብ አገልግሎት ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ኤፍሬም ታደለ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ጁሊየስ ማዳ ባዮን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጋቸውን በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሑፍ አስታውቀዋል።

Read More

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷በቀጣይ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ለማጠናከር በትብብር እንደሚሰሩ ገልጸዋል፡፡

Read More