Amharicጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ direcom2 years ago01 mins ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ጁሊየስ ማዳ ባዮን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጋቸውን በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሑፍ አስታውቀዋል። Post navigation Previous: ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉNext: የድሬዳዋ “ደረቅ ወደብ በመልቲ ሞዳል አገልግሎት ባለፉት 3 ወራት 334 ኮንቴነር ማስተናገዱን እና በተያዘው ሩብ አመት 21 ሚሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለፁ ። Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጅሃር በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በዛሬው ዕለት በግንባር ተገኝተው ድምፅ ሰጥተዋል። direcom5 days ago5 days ago 0