ሙስና እና ብልሹ አሰራሮችን መከላከል የሚያስችል ስልጠና ተሰጠ
#DGC ጥቅምት 28/2017 የድሬዳዋ አስተዳደር የስነ-ምግባር እና የጸረ ሙስና ኮሚሽን ከተለያዩ ወረዳዎች ለተውጣጡ የመንግስት ተቋማት ሰራተኞች ሙስና ወንጀሎችን መከላከል ፤ በስነ-ምግባራዊ አመራር እና በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ። የድሬዳዋ አስተዳደር የስነ-ምግባር እና የጸረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ፌኑስ አብዱጀባር በዚሁ ወቅት እንደተናገሩት ሙስና የአንድን ሀገር ማህበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ እድገትን በመግታት ረገድ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር…


