የህልም ጉልበት፤ ለእምርታዊ እድገት” በሚል መሪ ቃል 4ኛ ዙር የብልፅግና ፓርቲ አባል ለሆኑ የመንግስት ሰራተኞች ስልጠና መሰጠት ጀመረ።

#DGC | ጥቅምት 29 / 2017 ዓ.ም በዚህም በዛሬው እለት በጠዋቱ መርሀ-ግብር የመንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮና የኮንስትራክሽን ቢሮ ፣ የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ፣ የከንቲባ ፅ/ቤትና ተጠሪ ተቋማት፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤትና ተጠሪ ተቋማት፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ እንዲሁም ፐብሊክ ሰርቪስና የድሬዳዋ አስተዳደር ፍትህ ፀጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮ ስልጠናውን መስጠት የጀመሩ ተቋማት ናቸው። ስልጠናው የፓርቲ አባላቶችን…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ 4ኛው ዙር “የህልም ጉልበት ለእምርታዊ እድገት” ስልጠና ለከንቲባ ፅ/ቤትና ለተለያዩ ተቋማት ለመሠረታዊ ድርጅት ኣባላት ስልጠና መስጠት ተጀመረ ።

#DGC ጥቅምት 29/2017 በአስተዳደሩ ለከንቲባ ጽ/ቤትና በስሩ ለሚገኙ ተቋማት አባላት በተዘጋጀው ስልጠና ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደርጉት የከንቲባና የካቢኔ ጉዳዮች ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን ብልፅግና ፓርቲ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ አካታች፣አሳታፊና ሁሉንም ዓይነት ኢትዮጵያዊ ብዝሃነትን ይዞ የተፈጠረ አገራዊ ህብረ-ብሔራዊ ፓርቲም ነው ብለዋል። ከተመሠረተ ገና አጭር ጊዜ ቢሆንም መጠነ ሰፊ የሪፎርም ሂደት ውስጥ የሚገኝና ዓይነተ ብዙ ዕመርታ…

Read More

“የህልም ጉልበት ለእምርታዊ እድገት ” በሚል መሪ ሀሳብ የብልፅግና ፓርቲ አባል ለሆኑ የመንግስት ሰራተኞች 4 ተኛ ዙር ስልጠና በዛሬው እለት መሰጠት ተጀመረ ።

በዛሬው እለት ማለትም ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም የተጀመረውና የብልፅግና ፓርቲ አባል ለሆኑ የመንግስት ሰራተኞች የሚሰጠው ስልጠና በዋናነት የብልፅግና ፓርቲ አባላትን የግንዛቤ አድማስ የሚያሰፋ ከመሆኑም በላይ ለቀጣይ የልማት ስራዎች እና ለሀገራዊ ሁለንተናዊ ብልፅግና ስኬት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲወጡ የሚያግዝ ነው ። ከዚህ በተጨማሪም የብልፅግና ፓርቲ ያለፉት አምስት ዓመታት በተለይም በፖለቲካ ፣ በኢኮኖሚ እና በማህበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የተሰሩ በርካታ…

Read More

Rakkoolee Hanqina Dhiyeessa Bishaan Dhugaatii hir’isuuf tumsi hawaasa hundaa murteessaadha jedhan.

Itti Aanaan Kantiibaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Harbii Buuh waltajjii marii Abbaan Taayitaa Bishaanii fi dhangala’aa Bulchiinsaa Gaggeesota Gurmaa’iinsa Bilookii Aanaa 03, 04, 05 fi 06 waliin sababoota Hanqina Dhiyeessa Bishaan Dhugaatii Dirree Dhawaa fi Rakkoolee kana hir’isuuf hawaasni faalamaa fi Qisaasama bishaan Dhugaatii haala irrisuuf shoora gumaachuu qaban irratti marii gaggeefame irratti Rakkoolee Hanqina…

Read More