የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚተገበሩ ፕሮጀክቶች ስኬታማ እንዲሆኑ አስፈላጊ የክትትልና ግምገማ ስርዓት መዘርጋትና የባለድርሻ አካላት ቅንጅት እንደሚጠይቅ ተገለፀ::

#DGC ህዳር 8/2017 በፕሮጀክት አስተዳደር እና ውጤታማ የፕሮጀክት ክትትልና ግምገማ ስርዓት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሂዷል። በአስተዳደሩ በተለይም ተፈጥሮን መሰረት ያደረጉ የተፈጥሮ ሃብትጥበቃና እንክብካቤ የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ፕሮጀክቶች መንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት ይከናወናሉ። በዚህ ረገድ በአስተዳደሩ የከተማና ገጠር አካባቢዎች የሚተገበረው የSUNCASA /Scaling Urban Nature Based Solution for Climate Adaptation in Sub-Saharan Africa/ አንዱ ሲሆን የፕሮጀክቱ…

Read More

ድሬ ማይክሮ ፋይናንስ የሴቶችና የወጣቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሠራቸው ያሉ ሥራዎችን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ::

#DGC ህዳር 8/2017፧ ተቋሙ እየሰጣቸው ባሉ የብድርና ቁጠባ አገልግሎቶችም ወጣቶችና ሴቶችን በይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ መጠነ-ሰፊ ስራዎች እየተሰራ መሆኑም ተመላክቷል። የድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በድሬዳዋ አስተዳደር እያከናወናቸው ያሉትን አገልግሎቶችን ተደራሽነት በማስፋት በምስራቁ የአገራችን ክፍል በሐረር ከተማም ቅርንጫፎችን በመክፈት እየሰራ ይገኛል። ተቋሙ በሐረር የሚገኙ ምስጉን ደንበኞቹን ዕውቅና ለመሥጠትና ከደንበኞቹ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ኮንፍረንስ በሐረር ከተማ…

Read More