Fayyadamummaa Diyaaspooraawwan Dhalattoota Dirree Dhawaa Mirkaneessuun Akka Danda’uuf Odeeffannoo Barbaachisoo Ta’an Sassaabuun Kan Barbaachisu Ta’uun Insane.

#DGC Sadaasa 19/2017 Waajjira Kantibaa Bulchinsa Dirree Dhawaatti Daayreektoreetiin Dhimmoota Diyaaspooraa Mataduree “Diyaasporaa Maappingifi Hojii Manajimantii Piroojektii Sassaabbii Ragaa diyaspooraawwan Dhalatoo Dirree Dhawaa Manaa Manattii Aanaalee Magaalaafi Baadiyyaa Bulchinsa Dirree Dhawaattii gaggeeysuuf Qooda fudhattoota waliin marii gaggeeyse. Daayreetarri Daayreektoreetii Dhimmoota Diyaaspooraa Bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Biniyaam Girmaa Waltajjii Marii Kana haasaan yommuu bananitti dhalattootaafi jaalattoota…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር የአምራች ኢንዱስትሪውን ዘርፍ ለማሳደግ እና ውጤታማ ለማድረግ ስራዎችን በርብርብና በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የአስተዳደሩ ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ገለፁ::

#DGC ህዳር 19/2017 በዛሬው ዕለት የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ፣ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከባለድርሻ አካላት ጋር የአምራች ኢንዱስትሪውን ዘርፍ ለማበረታታት እንዲሁም “የኢትዮጲያ ታምርት ንቅናቄን” ለመደገፍ የጋራ የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ። በዚህም በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር በኢንደስትሪው ዘርፍ የሚሰሩ ስራዎችን በቅንጅት መስራት ውጤታማ እንደሚያደርግ ተናግረው፤ “የኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄም በድሬዳዋ አስተዳደር ተስፋ ሰጪ ስራዎች…

Read More

በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ትውልደ ድሬዳዋ ዲያስፖራዎችን ተጠቃሚነታቸውን ለማሳደግ የሚያግዝ የቤት ለቤት መረጃ አሰባሰብ እንደሚሰራ ተገለፀ

#DGC ህዳር 19/2017 በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የዲያስፖራ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት በዲያስፖራ ማፒንግ እና ፕሮጀክት ማኔጅመንት ስራ በውጪ ሀገራት የሚኖሩ ትውልደ ድሬዳዋ ዲያስፖራዎችን የቤት ለቤት ምዝገባ፤ በከተማ እና በገጠር ወረዳዎች መረጃ ለመሰብሰብ እና ለማደራጀት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በዛሬው እለት የውይይት መድረክ አካሂዷል። መድረኩን በንግግር የከፈቱት በከንቲባ ፅህፈት ቤት የዲያስፖራ ማስተባበሪያ ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ…

Read More