Amharicየታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዋንጫ ከሶማሌ ክልል ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተላለፈ direcom1 year ago1 year ago01 mins የኢትዮጵያውያን የወል እውነት የሆነው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዋንጫ በሱማሌ ክልል ላለፈው አንድ አመት ያደረገውን ቆይታ አጠናቅቆ ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርክክብ ተደርጓል። የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዋንጫውን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ የርክክብ ስነ-ስርአቱን አካሂደዋል። Post navigation Previous: ለ19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በተሳካ ሁኔታ እንዲከናወን አስተዋፆ ላበረከቱ ክልሎች ለድሬደዋ አስተዳደር እና ለአዲስአበባ ከተማ መስተዳድር የእዉቅና ፣ምስጋና የዕራት ግብዣ መርሀግብር ተካሄደ ።Next: ልባችንን ወደ ሰላም በመመለስ ኢትዮጵያን ለማበልጸግ በጋራ እንስራ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጅሃር በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በዛሬው ዕለት በግንባር ተገኝተው ድምፅ ሰጥተዋል። direcom5 days ago5 days ago 0