የክልል ርዕሳነ መስተዳድራን እና ከንቲባዎች በ19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ላይ ለመታደም አርባምንጭ ከተማ ገቡ

የክልል ርዕሳነ መስተዳድራን እና የከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች በ19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል አከባበር ላይ ለመሳተፍ አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል።

እንግዶቹ አርባምንጭ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች እና የጋሞ አባቶች ደማቅ አቀባበል ማድረጋቸውን የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ መረጃ ያመለክታል።

EBC

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *