የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀርና መላው የአስተዳደሩ ከፍተኛና መካከለኛ አመራር ለምርመራ ወደ አዲስ አበባ የሄደውን የ ዶ/ር አቤል መልካሙን አስክሬን ማምሻውን ወደ ድሬዳዋ ሲመጣ አቀባበል በማድረግ ወደ ቤቱ ሸኝተዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *