December 11, 2024
የሀብት መረጃ ማደራጀትና የካቢታል ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ሰነድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ
በድሬዳዋ አስተዳደር የከንቲባ ፅ/ቤት በ2017 በጀት አመት የሚተገበር የአስተዳደሩ የተጠቃለለ የሀብት መረጃ ማደራጀት የካቢታል ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ሰነድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ ተካሄደ ፡፡ ለድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ በኢኮኖሚ እና መሰረተ ልማት አማካሪ ደ/ር ፍቃዱ በየነ በውይይት መድረኩ እንደተናገሩት የማስጀመሪያ መርሀ ግብሩ በወረዳ 02 እና 04 እንደሚጀመር በመግለፅ ወደ መሬት ወርዶ ተግባራዊ ሲሆም ለኢንቨስትመንት ፣ለውሳኔ…
ለጎርፍ ተጋላጭ የሆኑ ማህበረሰቦችን ህይወት በዘላቂነት ለማሻሻል በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ
በድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን በወረዳ 6 እና በወረዳ 9 እየተተገበረ የሚገኝውን የአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭነት ማቋቋሚያ ( EAC ) ፕሮጀክት ከባለድረሻ አካላት ጋር የመግባቢያ ሰነድ የፊርማ ስነስረት ተካሂዷል። ባለስልጣኑ የመግባቢያ ሰነዱን የተፈራረመው ከድሬ ማይክሮ ፋይናንስና ከኢትዮ ኢጣሊ ፖሊቴልኒክ ኮሌጅ ጋር ነው። በስነ-ስረአቱ ላይ በድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን…
Jiilli Ambaasadar Atiif Shariifiin duurfamu Carraawwan Invastimantii Dirree Dhawaa daawate.
Itoophiyaatti Ambasadara Pakistaan kan ta’an Ambasadar Atiif Shariifiin Jiilli duurfamu Carraawwan Invastimantii Dirree Dhawaa qabdu damee Invastimantii gara garaa ji irra naannawuun daawate. Jiilli kun daawannaan dura Itti Aanaa Kantiibaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Harbii Buuhii waliin marii kan taasisan Yoo ta’u Obbo Harbiin marii kana irratti Carraa Invastimantii Dirree Dhawaa qabduu fi haala mijaawaa…
Ku xigeenka duqa ahan madaxa xafiiska ganacasiga warshadaha iyo maalgashiga ee ismaamulka dir dhabe mudane xarbi buux ayaa kala hadlay danjiraha guud ee pakistaan mudane caatif Sharif arrimaha suurtagalka ah ee dhanka warshadaha iyo wax soo saarka.
Xoorrey/tahasaas 1/2017 T.I Geesta kale waxaa Paakistaan waxay ka wadahadleen iskaashiga dhinacyada kala duwan ee madasha. Waxaa madasha laga sheegay in ay ka shaqayn doonto iskaashi iyo isku dubarid sidii loo kordhin lahaa qaybta wax soo saarka iyo in maalgashadayaasha Pakisaan loo ogolaado in ay ka qayb qaataan qaybo kala duwan. Danjiraha ayaa kulanka ka…
የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ በኢትዮጵያ የፓኪስታን ሙሉ ስልጣን አንባሳደር ከሆኑት አጢፍ ሸሪፍ ጋር በቀጣይ በኢንደስትሪውና በማኒፋክቸሪንጉ ዘርፍ አብሮ ለመስራት በሚቻልባቸው ነጥቦች ዙሪያ ተወያዩ
በዚህም በውይይቱ በቀጣይ ፓኪስታንና ድሬዳዋ በተለያዩ ዘርፎች አብሮ ለመስራት በመድረኩ የተነጋገሩ ሲሆን፤ በተለይም የአምራች ኢንደስትሪውን ዘርፍ በማሳደግና የፓኪስታን ኢንቬስተሮችን ወደ ድሬዳዋ በመሳብ በተለያዩ ዘርፎች እንዲሰማሩ ለማድረግ በትብብርና በቅንጅት እንደሚሰራ ከመድረኩ ተገልጿል። ከውይይቱ በመቀጠልም አንባሳደሩ የድሬዳዋን ነፃ የንግድ ቀጠና እንዲሁም ደረቅ ወደብን ተዘዋውረው የጎበኙ ሲሆን፤ ድሬዳዋ በኢንደስትሪው ዘርፍ የሚበረታታ ስራዎችን እየሰራች እንደምትገኝ መመልከታቸውን አንባሳደር አጢፍ ተናግረዋል።…


