የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት እና ተጠሪ ተቋማት ፀረ-ሙስና ቀንን ምክንያት በማድረግ ውይይት አካሄዱ::

የውይይት መድረኩን በንግግር የከፈቱት የከንቲባ ጽ/ቤት ኃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን ባስተላለፉት መልዕክት ሙስና የአስተዳደር ስርዓትን የሚሸረሽር፣ የህዝብ አመኔታን የሚንድ እና ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገትን የሚያደናቅፍ መሆኑን አንስተዋል፡፡ 21ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ=ሙስና ቀን ‘”ከወጣቶች ጋር በመተባበር ሙስናን መከላከል፤ የነገን ስብዕና ለመቅረጽ“ በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ሲሆን መሪ ቃሉ ለበዓሉ የተመረጠበት ምክንያት ሙስና ያለልዩነት…

Read More

Milkaa’ina Konfiraansii Naga’aa kan Dirree Dhawaa irratti Dargaggootaa waliin Mariin gaggeefame.

Dargaggoota Dirree Dhawaa kanneen Hordoftoota Amantaa gara garaa irraa walitti babahan kan Keessummeess Konfiraansii Naga’aa kan jalqabaa Dirree Dhawaatti gaggeefamu irratti Qindeessummaan hirmaatanii waliin Mariin gaggeefame. Gamtaan Dhaabilee Amantaa Dirree Dhawaa Gamtaa Dhaabilee Amantaa Itoophiyaa waliin ta’uun Koonfiransii Naga’aa kan jalqabaa Dirree Dhawaatti ilaalchisuun Hordoftoota Amantaa gara garaa irraa walitti babahanii waliin haala milkaa’ina Konfiraansii…

Read More

Sirni Gaggeessa Dr.Abel Melkamuu Dirree Dhawaatti raawwatame.

Kana waliin dirree kaayyoo hedduu qabu Komishinii Ispoortii bakka hoggantoonni olaanoo Dirree dhawa, maatiin isaa, michootni ogummaa fi jiraattonni magaalaa Dirree dhawaatti argamanitti sagantaa nagaa gaggeessuun, sirni awwaalcha isaa Waldaa Abbaa Waaqayyootti raawwatameera. Sirna awwaalchaa kanarratti kan dubbatan Kantiibaan Bulchiinsa Dirree dhawaa Kabajamoo Kadir Johar du’a Dr.Abel Melkamu irratti gadda guddaa qaban ibsaniiru. Dr. Abeel…

Read More

የ ዶ/ር አቤል መልካሙ የቀብር ስነ- ስርአት በድሬዳዋ በቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን ተፈፀመ

በዚህም በስፓርት ኮምሽን ሁለ-ገብ ሜዳ የድሬዳዋ ከፍተኛ አመራሮች፣ ቤተሰቦቹ፣ የሙያ አጋሮቹ እና የድሬደዋ ነዋሪዎች በተገኙበት የስንብት መርሐ-ግብር በማከናወን በእግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን የቀብር ስነ ስርዓታቸው ተፈፅሟል። በሽኝት ስነ-ስርአቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር በዶ/ር አቤል መልካሙ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን የገለፁ ሲሆን፤ ዶ/ር አቤል ትንሽ ትልቁን አክባሪ፣ ስራ ወዳድና ህዝባቸውን…

Read More

በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን የሰላም ቀን አከባበርን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ::

በአስተዳደሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከበረውን የሰላም ቀን አከባበርን አስመልክቶ ከተለያዩ የሀይማኖት ተቋማት የተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ። ውይይቱ በዋናነት ድሬዳዋ የሰላም ቀጠና በመሆን ለሀገራችን ብሎም ለዓለም ተምሳሌትነትን ያሳየችበት ከተማ በመሆኑ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሀገር አቀፍ ደረጃ የፊታችን ታህሳስ 12 ቀን “ሀይማኖቶች ለሰላም እና ለአብሮነት“ በሚል መሪ ሀሳብ የሚከበረውን የሰላም ቀን በአስተዳደሩ በደማቅ…

Read More

በቱርክ ሲደረግ የነበረው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ድርድር በስምምነት ተጠናቀቀ።

በቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን አደራዳሪነት በአንካራ ለሶስተኛ ጊዜ የተካሄደው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ድርድር ሁለቱንም አገራት በሚያግባባ ስምምነት ተጠናቅቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በቱርክ ፕሬዝዳንት ጣይብ ኤርዶጋን ግብዣ ዛሬ ምሽት በአንካራ ውይይት አድርገዋል፡፡ ሁለቱ መሪዎች ውይይቱን ካደረጉ በኋላም በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። መሪዎቹ በመግለጫቸውም፤ ኢትዮጵያ በሶማሊያ የባሕር ዳርቻ በኩል…

Read More