ሴንትሮ አዩቲ የእርዳታ ድርጅት በኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ድሬዳዋ ገቡ።

የድርጅቱ ፕሬዝዳንት ፓውላ ኤሪክ ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሃርቢ ቡህ እና የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ሀላፊ ገበየሁ ጥላሁን፣ ኮሚሽነር አለሙ መግራ እና የአስተዳደሩ አደጋ ስጋት ኮምሽን ኮምሽነር እንዲሁም የዲያስፖራ ጉዳዮች ጽ/ቤት ሀላፊ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፓውላ ኤሪክ በቀጣይ በድሬዳዋ በሚኖራቸው ቆይታ ከአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት የሚያደርጉ ሲሆን በግብረሰናይ…

Read More

Bulchinsatti Hojiileen Hirmaannaafi Fayyadamummaa Dargaggootaa Mirkaneessan Heedduun Hojjetamuun Ibsame.

Manni Marii Dargaggootaa Bulchinsa Dirree Dhawaa Yaa’ii Idilee Isaaf gamaaggama raawwii Karoora Hojii walakkeessa bara 2017 gaggeesse. Komishinarri Komishinii Dargaggoofi Ispoortii Bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Khalid Mohammed waltajjicharratti haasaa taasisaniin keessumattuu dargaggoonni hojii tola ooltummaa keessatti hirmaachuun beekumsa, humnaafi ogummaa isaanii ummata isaaniifi guddinaafi badhaadhina biyyasaaniitiif akka gumaachan taasisuurratti akkasumas haaluma walfakkaatan dargaggoonni hojiilee misoomaafi…

Read More

የኢስተርን ዴቨሎፕመንት ኢኒሺቲቭ (EDI)ከላይፍ ኤንድ ፒስ ኢኒስትቲዩት አለም አቀፍ ድርጅት (LPI) ጋር በመተባበር በዘጠኙም ወረዳ አስተዳደሮች ለተወጣጡ ወጣቶ በስራ ክህሎት እና ኢንተርፕሪንረየርሺፕ ስልጠና ሰጠ::

የኢስተርን ዴቨሎፕመንት ኢኒሺቲቭ (EDI)ከላይፍ ኤንድ ፒስ ኢኒስትቲዩት አለም አቀፍ ድርጅት (LPI)ጋር በመተባበር ባለፉትአመታት ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ በርካታ ስራዎችን ሲያከናውን የቆየ ሲሆን ድርጅቱ ለወጣቱ የስራ እድል ለመፍጠር በድሬዳዋ አስተዳደር በዘጠኙም ወረዳ አስተዳደሮች ለ 80 ወጣቶችን በስራ ክህሎት እና ኢንተርፕሪንረየርሺፕ ስልጠና ሰቷል፡፡ በስልጠና መድረኩ ማጠቃለያ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢስተርን ዴቨሎፕመንት ኢኒሺየቲቭ ዋና ዳይሬክተር አቶ ግርማ ቱፋ…

Read More

ባለፍት ጊዜያት ወጣቶችን ተጠቃሚና ተሳታፊ የሚያደርጉ በርካታ ስራዎች መሰራታቸው ተገለፀ::

የድሬዳዋ ወጣቶች ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ እና የ 2017 ግማሽ ሩብ አመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በዛሬው እለት አካሂዷል ። በዚሁ መድረክ ላይም የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ካሊድ መሀመድ በተለይም በበጎ ፍቃድ ስራዎች ላይ ወጣቶች በስፋት እንዲሳተፍ በማድረግ እውቀታቸውን ፣ ጉልበታቸውን እና ክህሎቶቻውን ለማህበረሰብ እድገት እንዲሁም ለሀገር እድገትና ብልፅግና ያበረክቱ ዘንድም…

Read More