በኢትዮጵያ እርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የድሬደዋ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት አድባራትና ገዳማት በአሸዋ ገበያ ላይ በደረሰው የእሳት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች 657,959 ብር ድጋፍ ያደረጉ አድርገዋል።
የፉይናስ እና ኢኮኖሚ ቢሮ ኃላፊ እና የመልሶ ማቋቋም ገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ ሙሉካ መሃመድ ላደረጉት ድጋፍ በአስተዳደሩ ስም አመስግነዋል።
መረጃውን ያደረሰን የድ.አስ. ፉ.ኢ.ል.ቢሮ ህዝብ ግንኙነት


