ድሬዳዋ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ የተከበሩ ከድር ጆሀር፣የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ፈትያ አደን፣
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ ፣ የኢ.ፌ.ድ.ሪ ጤና ሚንስትር ሚንስተር ዶ/ር መቅደስ ዳባ
፣ የአስተዳደሩ የካቢኔ አባላት እና ከፍተኛ አመራሮች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል ።
በነገው እለት የምግብ ስርዓት ትራንስፎርሜሽን፤ የምግብና ኒውትሪሽን ስትራቴጂ፤ የ2016 ዓ.ም አፈጻጸም ለመገምገም በተዘጋጀው መድረክ የሚሳተፉ ይሆናል ።


