“በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ዓሻራችንን እናኑር”፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ዓሻራችንን እናኑር ሲሉ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል። በአንድ መንፈስ በመላው ኢትዮጵያ ዓሻራችንን እናኑር ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ አንድ ከሆን ከዚህም በላይ እንችላለን! ሲሉ ገልፀዋል። አዋቂዎች ከ20 በላይ፣ ታዳጊዎች ከ10 በላይ ችግኞችን በመትከል ለሀገር ያለንን ፍቅር፣ ለትውልድ ያለንን ስጦታ በተገቢው ስፍራ እንግለጥ ሲሉ…

Read More

የሰቆጣ ቃል ኪዳን የሀገር በቀል መፍትሔ ውጤታማ ማሳያ መሆኑ ተገለፀ::

የሰቆጣ ቃል ኪዳን የመቀንጨር ችግርን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት በመንግስት ባለቤትነት የሚተገበር፤ የሀገር በቀል መፍትሔ ውጤታማ ማሳያ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገልጸዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት “የኢትዮጵያ ምግብ ሥርዓት ትራንስፎርሜሽን፣ የምግብ እና ሥርዓተ ምግብ ስትራቴጂ እና የሰቆጣ ቃል ኪዳን እንዲሁም የማኀበረሰብ አቀፍ ጤና መድን የ2016 ዓ.ም አፈፃፀም እንዲሁም የ2017 ዓ.ም ዕቅድን ገምግመናል” ብለዋል፡፡ የዜጎችን…

Read More

በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ የአእምሮ ጤና ላይ ያተኮረ ወርክ ሾፕ ተካሄደ::

የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ከአሊ ቢራ ፋውንዴሽን እንዲሁም ከአሜሪካ ሚኒሶታ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር የስነ አእምሮ ጤና ላይ ያተኮረ ወርክ ሾፕ በዛሬው ዕለተ አካሄደ:: በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ኃላፊ አቶ ሁሴን መሀመድ የዚህ ወርክ ሾፕ ዋንኛ አላማ ለማህበረሰቡ የስነ አእምሮ ጤና ላይ ግንዘቤ መፍጠር ነው ሲሉ አብራርተዋል:: በተለይም የበሽታውን የስርጭት መጠን ለመቀነስ ቅድመ ጥንቃቄ…

Read More

Badhaadhina Biyyaa teenyatti Milkeessuu Barbaannuuf shoorri Dargaggootaa ol’aanaadhaa jedhan.

Badhaadhina Biyyaa teenyatti Milkeessuu Barbaannuuf Dargaggoonni shoora ol’aanaa iraa akka ergamuu fi dargaggoos Teeknooloojiin Ga’oomsuun Murteeessaa Ta’uu Komishinarri Komishiinii Dargaggoo fi Ispoortii Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Kaalid Mahammad ibsan. Guyyaan Dargaggootaa Idil- Addunyaa 21ffaan Mata Duree ”Dargaggoota Teeknooloojiin Gahoomsuun Milkaa’ina Itti Fufiinsa Qabuuf” Jedhuun Dirree Dhawaatti Kabajame irratti omishinarri Komishiinii Dargaggoo Fi Ispoortii Bulchiinsa Dirree…

Read More

waxaa la sheegay in xanuunada ku dhaca maskaxda ay inta badan sabab u tahay isticmaalka mukhadaraadka.

kulan oo lagu soo bandhigayay qoraalo ka hadlayay dhibaatooyinka caafimaad ee laga dhaxlo isticmaalka mukhadiraadka iyo waliba isku buuqa oo ay soo diyaarisay jaamacadda dir dhaba oo la kaashanaysa hay`adda Ali birra foundation ayaa waxaa si qoto deer looga hadlay sidi meel looga soo wada jeedsan laha dabar goynta dhibaatoyinkani xanuunada ku dhaca dhimirka. Kulankani…

Read More

Woorkishoopiin Dhibee Sammuu irratti xiyyeefate Yuunivarsiitii Dirree Dhawaatti gaggeefame.

Qindeessummaa Faawundeeshinii Alii Birraatiin Jilli Garee Tola Ooltotaa fi Ogeeyyii Fayyaa kan Biyya Ameerikaa kutaa Menisoottaa irraa dhufan Yuunivarsiitii Dirree Dhawaattii waliin ta’uun Woorkishoopii Dhibee Sammuu irratti Barruun Qorannoo Baallii Sammuu hadoochaan Itoophiyaatti Miidhaa Dhibee Sammuu geesisaa jiru, Dhibee Sammuu Daa’immanii fi Dhibee Sammuu Dargaggootaa kan xiyyeefate Barreefamni Qorannoo Yuunivarsiitii Menisoottaa tan biyya Ameerikaa Barsiisaa…

Read More

በአስተዳድሩ አለም አቀፍ የወጣቶች ቀን በተለያዩ መሰናዶች ተከበረ

ወጣቶችን በቴክኖሎጂ ማብቃት ለዘላቂ ልማት ግቦች ስኬት” በሚል መሪ ሀሳብ አለም አቀፍ የወጣቶች ቀን በአስተዳድሩ ለ21ኛ ጊዜ በተለያዩ መርሀ ግብሮች ተከብሯል። በመርሀ ግብሩም ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ካሊድ መሀመድ የዘንድሮ አለም አቀፍ የወጣቶች ቀን ወጣቶችን በቴክኖሎጂ ማብቃት ለዘላቂ ልማት ግቦች ስኬት” በሚል መሪ ሀሳብ ማክበር ያስፈለገበት አብይት ጉዳይ…

Read More

ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ

የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድን በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾሟል። የክልሉ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛ ዙር 3ኛ የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ነው ለርዕሰ መስተዳድሯ ሹመቱን የሰጠው፡፡ አዲስ ሹመት የተከናወነው ወቅቱ የሚጠይቀውን አሻጋሪ የለውጥ አመራር በማምጣት የህዝቡ የሰላም፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር…

Read More

“በታላቅ ቦታ፣ የታላቅ ሰው ስም በሚዘከርበት ስፍራ አረንጓዴ አሻራ ማሳረፍ ትርጉሙ ዕልፍ ነው፡፡

የምትተክል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል የጀመርነውን የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዛሬ በድሬዳዋ ከተማ በአሊቢራ ፓርክ ቀጥለናል፡፡ የዘንድሮው መርሐ ግብር ከተያዘው የ7.5 ቢሊየን ችግኝ 40 በመቶ የሚሆነው በታላቁ ህዳሴ ተፋሰስ አካባቢ የሚተከል በመሆኑ ለየት ያደርገዋል፡፡ የአብሮነትና የደግነት ምሳሌ በሆነችው ከተማ ለተደረገልን አቀባበል ብሎም የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በማዘጋጀት እንድንሳተፍ በመደረጉ ምስጋና ለማቅረብ እንወዳለን፡፡”…

Read More

በአሸዋ ገበያ በደረሰ የእሳት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን በዘላቂነት ለማቋቋም እየተደረገ ያለው ድጋፍ ቀጥሏል

በኢትዮጵያ እርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የድሬደዋ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት አድባራትና ገዳማት በአሸዋ ገበያ ላይ በደረሰው የእሳት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች 657,959 ብር ድጋፍ ያደረጉ አድርገዋል። የፉይናስ እና ኢኮኖሚ ቢሮ ኃላፊ እና የመልሶ ማቋቋም ገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ ሙሉካ መሃመድ ላደረጉት ድጋፍ በአስተዳደሩ ስም አመስግነዋል። ነሐሴ 8/2016 ዓ.ም መረጃውን ያደረሰን የድ.አስ. ፉ.ኢ.ል.ቢሮ ህዝብ ግንኙነት

Read More