እግር ኳስ ፌደሬሽን የ2016 ዓ.ም የዲቪዚዮን ውድድር መዝጊያና የምስጋና ፕሮግራም ትላንት ማምሻውን በድምቀት ተካሄደ
በዚህም በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ተወካይ እና የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን ድሬዳዋ ላይ በስፖርቱ ዘርፍ በርብርብና በቅንጅት እየተሰራ ያለው ስራ የሚያበረታታ መሆኑን ተናግረው ይህም በቀጣይ ተጠናክሮ መቀጠል ይገባዋል በማለት መልእክታቸውን አስተላልፈዋል:: የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት እና የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዓለሙ መግራ በበኩላቸው…


