የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፈቲህያ አደን የእንኳን ደስ አላቹ መልእክት

በፓራጓይ ዋና ከተማ አሶንሲዮን እየተካሄደ በሚገኘው 19ኛው የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሣይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰስ ባህላዊ ቅርስ ጥበቃ የበይነ መንግሥታት ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ኢትዮጵያ፣ ጅቡቲ እና ሶማሊያ በጋራ ያቀረቡት የ”ሄር ኢሴ” የሶማሌ ኢሣ ማኅበረሰብ ያልተጻፈ ባሕላዊ ሕግ በመልቲናሽናል ሰነድነት በሰው ልጆች ወካይ ዓለም አቀፍ የማይዳሰስ ቅርስነት በመመዝገቡ የተሰማኝን ልባዊ ደስታ እየገለጽኩ ለመላው የአስተዳደራችን ህዝብ እንኳን ደስ አላቹ ለማለት እወዳለሁ።

ፈቲህያ አደን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *