Amharicለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአርባምንጭ የተደረገላቸው አቀባበል direcom1 year ago01 mins 19ኛውን የብሄር ብሄረሰቦች ቀን “ሀገራዊ መግባባት ለህብረብሄራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል ነገ ለማክበር የተዘጋጀችው እንግዳ ተቀባይዋ የአርባ ምንጭ ከተማ፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ለከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች ደማቅ አቀባበል አድርጋለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት Post navigation Previous: “ደቡብ ኢትዮጵያን መጎብኘት እና እንደ አርባምንጭ ያሉ ከተሞችን እድገት መመልከት ሁልጊዜም አስደሳች ነው!!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)Next: በሀገር አቀፍ ደረጃ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የሰላም ኮንፍረንስ በድሬዳዋ አስተዳደር ሊካሄድ ነው Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጅሃር በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በዛሬው ዕለት በግንባር ተገኝተው ድምፅ ሰጥተዋል። direcom5 days ago5 days ago 0