Amharicአቶ ተስፋሁን ጎበዛይ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ:: direcom1 year ago01 mins አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተሹመዋል፡፡ ሚኒስትር ዴኤታው በዛሬው ዕለት በአገልግሎቱ አመራሮች እና ሠራተኞች አቀባበል እንደተደረገላቸውም ከሚኒስቴሩ የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡ Post navigation Previous: የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት የስራ ሂደትን በተመለከተ ሳምንታዊ ግምገማ አድርገዋል::Next: የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የፀረ ሙስናን ቀን አስመልክቶ የፖናል ውይይት አካሄዱ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጅሃር በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በዛሬው ዕለት በግንባር ተገኝተው ድምፅ ሰጥተዋል። direcom5 days ago5 days ago 0