በአለም አቀፍ ለ21 በሀገራችን ለ20 ጊዜ ”ከወጣቶች ጋር በመተባበር ሙስናን መከላከል፤ የነገ ስብዕናን ለመቅረፅ”በሚል መሪ ቃል የሚከበረው የፀረ ሙስናን ቀን አስስመልክቶ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አመራር እና ባለሙያዋች የፖናል ውይይት አካሄዱ።
የመወያያ ሰነዱ በቢሮው የለውጥ ስራዋች እና የመልካም አስተዳደዴር ዳይሬክቶሬት ዴይሬክተር አቶ ተስፉሚካኤል ኤድሞያስ አማካኝነት የቀረበ ሲሆን በተሳታፊዋችም የተለያዩ ሀሳብ አስተያየቶች ተነሰሰተዋል።


