“መንግስት የህግ የበላይነትን ማስከበር ባለመቻሉ ችግሩ ተባብሷል” ዶ/ር ደራራ ሁቃ
1 መቶ 3 ሄክታር መሬት ወደ መሬት ባንክ ገብቷል፡፡ 1 መቶ 20 ሺ ካሬ ቦታ ለመምህራን ተዘጋጅቷል፡፡ በተለያዩ የአስተዳደሩ አካባቢዎች ህገ ወጥ የመሬት ወረራዎች ለመበራከታቸው ምክንያት ከሆኑ መሠረታዊ ጉዳዮች አንዱ መንግስት የህግ የበላይነትን በአግባቡ ማስከበር ባለመቻሉ እንደሆነ የድሬዳዋ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ኃላፊ የሆኑት ዶ/ር ደራራ ሁቃ ገለፁ፡፡ ኃላፊው ይህንን የተናገሩት ባሳለፍነው አመት…


