Dhalinyarada xaafada loo yaqaano isgooyska ama masqalaya ayaa soo diyaarisay qureec ay ugu talo galeen dadka kasoo baxay salaada ciida.

    Dhalintan oo iskuood isku xil qaaday ayaa waxaa ay qureec ku diyaariyeen wadada isgooyska ah ee looga kala goosho xafadaha mar maarsha, sabiyan iyo waliba xaafada gando tasfa ayaa waxaa ay ugu talo galeen umada muslimka ah ee xusaaya ciida ciidul fidriga.   Dhalinyaradan ayaa barnaamijkan qureec diyaarinta uga gol lahayd sidii loosii xoojin lahaa…

    Read More

      የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ፈተናዎች ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ ፈተናውን ያለምንም የፀጥታ ችግር ለመስጠት ዝግጅቱ ተጠናቅቋል፡፡ አዳዲስ የኩረጃ ዘዴዎችም ከወዲሁ ከሽፈዋል፡፡

      በአገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን የ8ኛ፣ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ እንዲሁም ክልላዊ ፈተናዎች ቅድመ ዝግጅት ስራዎች ማጠናቀቁን የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ት/ቢሮ ከድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽንና ከድሬዳዋ አስተዳደር መምህራን ማህበር ጋር በሰጡት የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንዳስታወቁት ያለፉት አመታት ተሞክሮዎችን በመውሰድ በዘንድሮው አመት ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋር የተመጣጠነ የጋራ እቅድ በማዘጋጀት…

      Read More

        1440ኛው የኢድ -አልፈጥር የስግደት ስነ-ስርአት ተመላሾች የቁርስ ግብዣ ተደረገ

        በድሬደዋ አስተዳደር ልዩ ስሙ መስቀለኛ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ የሚኖሩ የክርስትና እምነት ተከታዮች ለ1440ኛው የኢድ-አልፈጥር የስግደት ስነ-ስርአት ተመላሾችን የቁርስ ግብዣ አደረጉ፡፡   በስነ-ስርአቱ ተሳታፊ የነበሩ የእምነቱ ተከታዮች በሰጡት አስተያየት ድሬዳዋ ቀድሞ የነበራት ፍቅር የተመለከቱበትና  በጋራ ደስታን የማሳለፍ ሂደት እና ድባብ እንዳጣጣሙት ተናግረዋል፡፡ አስተያየት ሰጪዎች አክለውም የድሬደዋ መገለጫን አዲሱ ትውልድ በልዩ ፍቅር ሊንከባከበው ይገባል፤ እኛም ፍቅራችንንና ህብረታችን…

        Read More

          1440ኛው ታላቁ የኢድ-አልፈጥ በዓል በድሬዳዋ አስተዳደር በድምቀን ተከብሯል ፡፡

          ሙስሊሙ ማህበረሰብ በረመዳን ወር ያዳበርነውን የሰላምና የመረዳዳት ልምድ በማስቀጠል የሀገራችንን ሁለንተናዊ ሰላም ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡   በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ ህዝበ ሙሰሊም ከማለዳው 12 ሰዓት አንስቶ ነበር የተለያዩ ሀይማኖታዊ ተግቢርታዎችን በማሰማት በከተማ አስተዳደሩ በሚገኘው የኢድ-ሷሏት  መስገጃ ቦታ ያመሩት፡፡ በኢድ-ሷሏት መስገጃ ስነ-ስርዓት ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ መሀዲ ጊሬ እንዳሉት የኢድ-አልፈጥ በዓል ለዘመናት…

          Read More

            የአካባቢ ብክለትን መከላከል የሁሉም ማህበረሰብ ኃላነፊነት ነው ተባለ

            በድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን መስሪያ ቤት የአለም የአካባቢ ቀን በግልና በድሬዳዋ አስተዳደር “የአካባቢ ብክለትን እንከላከል” በሚል መሪ ቃል በአለም ለ46ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ26ኛ ጊዜ እንዲሁም በአስተዳደሩ ለ16ኛ ጊዜ በተለያዩ ዝግጅት ተከብሯል፡፡   በትላንትናው እለት በተዘጋጀው የፓናል ውይይት ዝግጅት ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የድሬዳዋ አስተዳደር የኢህአዴግ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ብሩክ ግዛው እንደተናገሩት…

            Read More

              Hawaasni Muslimaa Ayyaana Iid-alfaxir yeroo kabaju hojiiwan keeyrii raawachaa kabajuu akka qabu dhaaman

              Hawaasni Muslimaa Ayyaana Iid-alfaxir yeroo kabaju hojiiwan keeyrii jechuuniis rakkataa gargaaruun beelawaa nyaachisuunii fi obaasuun haala Amantiin Islaamaa Ajajjuun kabajuu akka qaban Abbootiin Amantaa Dirree Dhawaa argaman dhaaman.   Ayyaana Iid-alfaxir  kan bara 1440 ALH  ilaalchisuun Bulchiinsa Dirree Dhawaatti qaamoleen kutaa hawaasa gara garaa kan irratti hirmaattan Ayyaana Iid-alfaxir kan bara 1440 ALH kurfii Addaan…

              Read More

                ‹‹የኢድ-አልፈጥር በዓል በጎ ተግባራትን በማድረግ እናክብር›› የሐይማኖት አባቶች

                የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮና የብዙሃን መገናኛ ኤጀንሲ በጋራ በመሆን በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረውን የኢድ-አልፈጥር የዋዜማ በዓል ስነ-ስርዓት ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ተከብሯል፡፡   በስነ ስርዓቱ የተሳተፉ የሃይማኖት አባቶች ባስተላለፉት መልዕክት የኢድ-አልፈጥር በዓልን ስናከብር በጎ ተግባራትን በማድረግ እናክብር ብለዋል፡፡ የድሬዳዋ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሱልጣን አልዬ የአስተዳደሩን ምክትል ከንቲባ በመወከል ባስተላለፉት መልእክት…

                Read More