ድሬደዋ በፊት የነበራትን ስሟን ለመመለስ በአስተዳደሩ ተሾሚዋች የፅዳት ስራ በዘጠኙም ከትማ ቀበሌዋች ተካሄደ።
ድሬዳዋን ከወንጀል እና ከቆሻሻ እናፅዳት”በሚል መሪ ቃል የተጀመረው የፅዳት ስራ በየወሩ የሚካሂድ ሲሆን የአስተዳደሩ ተሾሚዋች በዘጠኙም የከተማ ቀበሌዋች ከጠዋቱ 12ሰዓት ጀምሮ ቅዳሜና እሁድ ጠዋት አፅድተዋል። በ05 ቀበሌ የፅዳት ስራው ላይ ተሳታፊ የነበሩት በአስተዳደሩ በምክትል ከንቲባ መአረግ ከኒትባ መሀዲ ጊሪ የፀዳት ስራውን አስመልክተው እንደተናገሩ ከተማዋን ማፅዳት ብቻ ሳይሆን በውስጣችን ያለውን ቂም በቀል በማፅዳት ከተማዋን ወደ ነበረችበት…


