በሀገሪቱ ለበርካታ ዘመናት ለሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ትኩረት ሳይሰጥ ከመቆየቱ ባሻገር ከማንኛውም ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖሊተካዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ርቀውና ተገለው የቆዩበት ሁኔታ እንደነበረ ይታወቃል፡፡
የድሬዳዋአስተዳደርሴቶች፣ህፃናትናወጣቶችምእንደሌሎቹሁሉለዘርፈብዙችግሮችበከፍተኛደረጃተጠቂሲሆኑ፣ስራአጥነት፣ኤችአይቪኤድስ፣ የሴቶችናህፃናትጥቃትናየመብትጥሰት፣የመዝናኛናየመረጃሰጪተቋማትውስንነትበዋናነትየሚጠቀሱናቸው፡፡ እነዚህንዘርፈብዙችግሮችለመቅረፍናየማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊናፖለቲካዊተሳትፎናተጠቃሚነታቸውንለማረጋገጥብሎምበሀገሪቱየተጀመረውንየልማትየሰላምናየዲሞክራሲሥርዓትግንባታሂደትየበኩላቸውንድርሻ እንዲወጡለማስቻልመንግስትከፍተኛትኩረትበመስጠትየተለያዩፖሊሲዎችንፓኬጆችንናፕሮግራሞችንአዘጋጅቶበመተግበርላይየገኛል፡፡
በመስተዳደራችንምእነዚህንበሴቶች፣ህፃናትናወጣቶችዙሪያየሚታዩዘርፈብዙየሆኑማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊናፖለቲካዊችግሮችበመቅረፍተሳታፈናተጠቃሚለማድረግእንዲሁምየሴቶችናየሕፃናትመብትለማስከበርየሚያስችሉበርካታተግባራትእየተከናወኑየሚገኙሲሆን፤ባለፉት አመታትበዋናነትሴቶችከምንግዜውምይበልጥበልማቱተሳታፊናተጠቃሚየሚያደርጋቸውንየሴቶችየልማትሰራዊትየመመስረት፣ህብረተሰቡበሴቶችህጻናትናወጣቶችላይያለውንየተዛባአመለካከቶችንለመለወጥእንዲሁምበሴቶችናህጻናትላይየሚፈጸሙጥቃቶችንጎጂልማዳዊድርጊቶችንናየመብትጥሰቶችንለመከላከልናለመቀነስሰፊየግንዛቤናየንቅናቄስራዎችላይትኩረትሰጥቶተንቀሳቅሷል፡፡የሴቶችወጣቶችናሕጻናትጉዳይበአንድተቋምብቻየሚፈታባለመሆኑጉዳዩበሁሉምዘነድትኩረትእንዲኖረውናበእቅዶችምውስጥተካቶእነዲተገበርለማደረግየሚያስችሉስራዎችተሰርተዋል፡፡በተጨማሪምበአስቸጋሪሁኔታውስጥያሉናለመኅበራዊኑሮጠነቅተጋላጭየሆኑየህጻናትንናየሴቶችንየኑሮሁኔታለማሻሻልየሚስችሉበርካታ ስራዎችተተግብረዋል፡፡


