Skip to content
- Home
- የህግ ማርቀቅ፣ ንቃተ ህግና የምክር አገልግሎት መስጠት አብይ የስራ ሂደት
- በጥናትና ምርምር ላይ የተመሰረተ ምክርና አስተያየት ለአስተዳደሩ የመንግስት አካላት በመስጠት የመንግስት ፖሊሲዎች ውሳኔዎች የሀገሪቱ ህገ-መንግስት ፣ የአስተዳደሩን ቻርተር፣ አለም አቀፍ ስምምነቶችንና ሌሎች ህጎችን የተከተሉ እንዲሆኑ እገዛ ያደርጋል፡፡
- ለአስተዳደሩ ምክር ቤትና ካቢኔ የሚቀርቡ ማናቸውም የህግ ማርቀቅ ስራ በበላይነት ይመራል እንዲሁም የህግ አስተያየት በመስጠት ድጋፍ ያደርጋል፡፡
- በአስተዳደሩ የህግ ጥናትና ምርምር ያደርጋል፡፡ በውጤቱም መሰረት ማሻሻያዎች እንዲያደርጉ አስተያየት ለሚመለከተው አካል ያቀርባል፡፡
- የአስተዳደሩን ነዋሪዎች ንቃተ ህግ ለማዳበር በተለያየ ዘዴዎች የህግ ትምህርትና ስልጠና ይሰጣል፡፡
- ስለ ጥብቅና ፍቃድ አሰጣጥ ደንብና መመሪያ አዘጋጅቶ ለሚመለከተው አካል ያቀርባል፡፡