|
ተ.ቁ |
የሚሰጡ አገልግሎቶች |
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው ቦታዎች |
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ |
አገልግሎቱን ለማግኘት የሚጠየቅ ቅድመ ሁኔታ |
|||
|
በጊዜ |
የሚሰጥበት ሁኔታ |
በመጠን |
በጥራት |
||||
| 1 | የካላንደር መንግስታዊ እና ኃይማኖታዊ ሁነቶችን በማዘጋጀት ለገጽታ ግንባታ፣ ለልማትና መልካም አስተዳደር አስተዋጽኦ እንዲውል ማድረግ | የሁነት ፈጠራና የገጽ ለገጽ ግንኙነት ኬዝ ቲም |
120 ስዓት |
በመድረክ |
በአመት 6 ጊዜ |
ከፍተኛ |
ከተቋሙ ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጥሪ ሲቀርብ |
| 2 | ከህዝብ አስተያየት በተገኙና አስተዳደራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የገጽ ለገጽ የውይይት መድረኮች/ የፈጠራ ሁነቶችን/ ማዘጋጀት | የሁነት ፈጠራና የገጽ ለገጽ ግንኙነት ኬዝ ቲም |
120 ስዓት |
በመድረክ |
በአመት 2 ጊዜ |
ከፍተኛ |
አገልግሎት በሚሰጥበት ቦታና ጊዜ መገኘት |
| 3 | በአስተዳደራዊና አገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መድረክ ማዘጋጀት | የሁነት ፈጠራና የገጽ ለገጽ ግንኙነት ኬዝ ቲም |
48 ሰዓት |
በመድረክ |
በዓመት 2 ጊዜ |
ከፍተኛ |
አገልግሎቱ በሚሰጥበት ቦታና ጊዜ መገኘት |
| 4 | ወቅታዊና መደበኛ የህዝብ አስተያየት/ ከባቢያዊ ቅኝት በማከናወን ውጤቱንም ለባለድርሻ አካላት ተደራሽ ማድረግ | የሁነት ፈጠራና የገጽ ለገጽ ግንኙነት ኬዝ ቲም |
16 ሰዓት |
በሃርድና በሶፍት ኮፒ |
በዓመት 48 |
ከፍተኛ |
– |
| 5 | በአስተዳራዊና አገራዊ ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎች፣ ዕቅዶችና ፕሮግራሞች አፈፃፀም ላይ ግብረ መልስ በመስራት፤ የተገኘውን ውጤት ለባለድርሻ አካላት ተደራሽ ማድረግ | የሁነት ፈጠራና የገጽ ለገጽ ግንኙነት ኬዝ ቲም |
16 ሰዓት |
በሀርድና በሶፍት ኮፒ |
በዓመት 48 |
ከፍተኛ |
– |
| 6 | የመስኮት፣ የአልበም፣ የአዳራሽ እና ተንቀሳቃሽ ፎቶ ግራፍ ኤግዚቪሽን በማዘጋጀት መረጃን ተደራሽ ማድረግ | የሁነት ፈጠራና የገጽ ለገጽ ግንኙነት ኬዝ ቲም |
የመስኮት በ12 ሰዓት፣የአልበም በ 2 ሰዓት፣የአዳራሽ በ 154 ሰዓት፣እና ተንቀሳቃሽ ፎቶ ግራፍ ኤግዚቪሽን በ 24 ሰዓት፣ |
በማስታወቂያ ቦርድ፣ በአልበም፣ በአዳራሽ እና በከተማዋ በተመረጡ ዋና ዋና ቦታዎች |
24 መስኮት 24 አልበም 2 ተንቀሳቃሽ 2 የአዳራሽ |
ከፍተኛ |
አገልግሎቱ በሚሰጥበት ቦታና ጊዜ መገኘት |
|
ተ.ቁ |
የሚሰጡ አገልግሎቶች |
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው ቦታዎች |
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ |
አገልግሎቱን ለማግኘት የሚጠየቅ ቅድመ ሁኔታ |
|||
|
በጊዜ |
የሚሰጥበት ሁኔታ |
በመጠን |
በጥራት |
||||
| 7 | በተከናወኑ የልማት ሥራዎችን በተመለከተ ጉብኝት ማካሄድ | የሁነት ፈጠራና የገጽ ለገጽ ግንኙነት ኬዝ ቲም |
78 ሰዓት |
በጉብኝት |
በዓመት 2 |
ከፍተኛ |
በሚወጣው ፕሮግራም መሰረት የጥሪ ደብዳቤ መያዝ |
| 8 | የውጪና የሀገር ውስጥ የፁሑፍ ህትመት ውጤቶች እና የኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ቅኝት/ሞኒተሪንግ በማካሄድ በተገኘ አሉታዊ እና አዎንታዊ በባለድርሻ አካላት ምላሽ እንዲሰጥባቸው ማድረግ | የሁነት ፈጠራና የገጽ ለገጽ ግንኙነት ኬዝ ቲም |
20 ሰዓት |
በሀርድና በሶፍት ኮፒ |
በዓመት 48 ጊዜ |
ከፍተኛ |
– |
| 9 | ወርሀዊ የፅሑፍ እና የኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ቅኝት/ ሞኒተሪንግ ጭማቂ | የሁነት ፈጠራና የገጽ ለገጽ ግንኙነት ኬዝ ቲም |
12 ሰዓት |
በሀርድና በሶፍት ኮፒ |
በዓመት 12 |
ከፍተኛ |
– |
| 10 | ከተገልጋዮችና ከባለድርሻ አካላት ጋራ የጋራ መድረክ (ፎረም) ማካሄድ |
የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም |
40 ሰዓት |
12 የቀበሌ፣ 12 የሴክተር መ/ቤት፣ 4 የመንግሰትና ሚዲያ፣ 2 የሚኒ-ሚዲያ እና የውጪ ማስታወቂያ የጋራ መደረክ/ ፎረም |
በዓመት 5 የጋራ መድረክ/ ፎረም |
ከፍተኛ |
አገልግሎት በሚሰጥበት ቦታን ጊዜ መገ|ኘት |
| 11 | ክትትልና ድጋፍ ማድረግ |
የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም |
138 ሰዓት |
በአካል ተገኝተው ክትትል በማድረግ |
በዓመት 2 ጊዜ |
ከፍተኛ |
– |
| 12 | ውጤታማና ችግር ፈቺ የኮሙዩኒኬሽንና ሚዲያ ጥናትና ምርምር ማካሄድ |
የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም |
በሀርድና በሶፍት ኮፒ |
በዓመት 3 ጊዜ |
ከፍተኛ |
ለተቋሙ በህጋዊ ደብዳቤ ጥያቄ ማቅረብ | |
| 13 | ደንቦችና የአሰራር ማንዋሎች ማዘጋጀትና ለሚመለከተው አካል ተደራሽ ማድረግ |
የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም |
240 ሰዓት |
በሀርድና በሶፍት ኮፒ |
በዓመት 1 ጊዜ |
ከፍተኛ |
ከፍተኛ |
| 14 | የጉብኝትና የተሞክሮ ልምድ ልውውጥ ማካሄድ መልካም ተሞክሮዎች መቀመርና ማስፋት |
የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም |
78 ስዓት |
በጉብኝትና በተሞክሮ ልምድ ልውውጥ |
በዓመት 1 ጊዜ |
ከፍተኛ |
በሚወጣው ፕሮግራም መሰረት በቦታውና በጊዜ መገኘት |
|
ተ.ቁ |
የሚሰጡ አገልግሎቶች |
አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው ቦታዎች |
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ |
አገልግሎቱን ለማግኘት የሚጠየቅ ቅድመ ሁኔታ |
|||
|
በጊዜ |
የሚሰጥበት ሁኔታ |
በመጠን |
በጥራት |
||||
| 15 | ለሚነገር፣ ለሚተከል፣ ለሚሰቀልና ለሚለጠፍ የማስታወቂያ ይዘት ማረጋገጫ ፍቃድ ማስጠት | የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም |
4 ሰዓት |
በይዘት ማረጋገጫ ደብዳቤ |
ከተገልጋዩ ጥያቄ በቀረበ ጊዜ |
ከፍተኛ |
|
| 16 | ለፕሬስና ማስታወቂያ ፕሮሞሽን ድርጅቶች የሙያ ብቃት ማረጋጫ መስጠት |
የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም›› |
8 ሰዓት |
በሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት |
ከተገልጋዩ ጥያቄ በቀረበ ጊዜ |
ከፍተኛ |
|
| 17 | የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የወሰዱ የፕሬስና የማስታወቂያ ፕሮሞሽን ተቋማት በህጉ መሰረት መስራታቸውን መከታተል |
የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም›› |
40 ሰዓት |
በአካል ተገኝተው ክትትል በማድረግ |
– |
ከፍተኛ |
– |
| 18 | መረጃ ለመዘገብ የሚመጡ የውጪ ጋዜጠኞችን የስራ ፍቃድ ማረጋገጥ |
የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም |
2 ሰዓት |
ወደ አስተዳደሩ በገቡበት ወቅት |
ወደ አስተዳደሩ በገቡበት ጊዜ |
ከፍተኛ |
የፌደራል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን የዘገባ ፈቃድ ማቅረብ |
| 19 | የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ ጥናት ማካሄድ |
የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም |
64 ሰዓት |
በጥናት መጠይቅ |
በዓመት 2 ጊዜ |
ከፍተኛ |
– |
| 20 | የስልጠና ውጤታማነት ዳሰሳ ጥናት ማካሄድ |
የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም |
በ96ሰዓት |
በጥናት መጠይቅ |
በዓመት 1 ጊዜ |
ከፍተኛ |
– |
| 21 | የስልጠና ማንዋል ማዘጋጀት |
የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም |
196 ሰዓት |
በሀርድ ኮፒ እና በሶፍት ኮፒ |
በዓመት 1 ጊዜ |
ከፍተኛ |
ለተቋሙ በህጋዊ ደብዳቤ ጥያቄ ማቅረብ |
| 22 | ለኮሙዩኒኬሽን አመራርና ባለሙያ፣ ለትምህርት ቤት ሚኒ-ሚዲያዎች፣ አማተር ጋዜጠኞች ለልዩ ልዩ ክበባት ስልጠና መስጠት |
የጥናት፣ ምርምርና ስልጠና ኬዝ ቲም |
120ሰዓት |
በስልጠና መድረክ |
በዓመት 2 ጊዜ |
ከፍተኛ |
በሚወጣው ፕሮግራም መሰረት በቦታውና በጊዜ መገኘት |


