Skip to content
- Home
- የአቤቱታ ማጣራትና ፍትህ ማሰጠት አብይ የስራ ሂደት
- የቅድመ ክስ መከላከል ስራን ለመስራት የሚያስችል የዳሰሳ ጥናት ማካሄድ፣
- የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰነዶችን በማዘጋጀት የቅድመ ክስ መከላከል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራን መስራት፣
- ከአስተዳደሩ አስፈጻሚ አካላት የሚቀርብ የህግ አገልግሎት ጥያቄ መቀበልና በቂና አስፈላጊ የህግ ምክንያት ሲኖር ክርክር በማድረግ ፍትሃዊ ውሳኔ ማሰጠት፣
- አቤቱታ ጥቆማ መቀበልና ፍትሃዊ ውሳኔ መስጠት ወይም ማሰጠት፣
- የደንብ መተላለፍ የምርመራ መዝገቦችን ማጣራትና ክስ በመመስረት ውሳኔ ማሰጠት፣
- ሙግቶች ወደ መደበኛ ፍ/ቤት ከመሄዳቸው በፊት በአማራጭ የክርክር መፍቻ ሊፈቱ የሚችሉትን በአማራጭ ሙግት መፍቻ ዘዴዎች በመጠቀም ችግሮችን መፍታት፣
- የዜጎችን ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ማክበር እና እንዲከበሩ ማድረግ፣
- ማጣራትና ክስ በመመስረት ውሳኔ ማሰጠት፣
- ሙግቶች ወደ መደበኛ ፍ/ቤት ከመሄዳቸው በፊት በአማራጭ የክርክር መፍቻ ሊፈቱ የሚችሉትን በአማራጭ ሙግት መፍቻ ዘዴዎች በመጠቀም ችግሮችን መፍታት፣
- የዜጎችን ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ማክበር እና እንዲከበሩ ማድረግ፣