- ጉባኤው በፍትህ ፀጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮ ስር የተደራጀ ሲሆን የግብር ይግባኝና የከተማ ቦታ ማስለቀቅ ጉዳዮች ይግባኝ ችሎቶች እየተባሉ በሚጠሩ ሁለት ችሎቶች ይመራል፣
- የአስተዳደሩየታክስባለስልጣንየሚወሰነውንየግብርወይምየቀረጥውሳኔበመቃወምየሚቀርብለትንይግባኝአስመልክቶውሳኔይሰጣል፣
- የከተማቦታማስለቀቅይግባኝሰሚችሎትየከተማንቦታንበሊዝስለመያዝበተደነገገውአዋጅቁጥር 721/2004 አንቀጽ 30 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚቀርብለትን ይግባኝ ተመልክቶ ውሳኔ ይሰጣል፣


