የግጭት መከላከልና አፈታት አብይ የስራ ሂደት በግጭት መከላከልና አፈታት ዙሪያ የስልጠና ፋላጎት ይለያል፣ ማንዋሎች ያዘጋጃል፣ ስልጠና ይሰጣል፣ ከስልጠናው የተገኘውን ውጤት ይገመግማ፣ አለመግባባቶችና ግጭቶች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ሁኔታዎችን ያመቻቻል፣ ያስተባብራል፣ የሰላም እሴት ግንባታ የዳሰሳ ጥናት በማካሄድ አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችን ያዘጋጃል፣ መረጃዎችን ያሰባስባል፣ በደረጃውን ለይቶ በመተንተን ለሚመለከታቸው አካላት ያሰራጫል፡፡