- የአካባቢው ፀጥታ ለማስከበር የተሰማራውን የሚሊሻ ኃይል የተሰጠውን ኃላፊነት በአግባቡ እንዲወጣ የሚያስችል ተሀድሶ ስልጠናዎች ይሰጣል፡፡
- ለህገ-መንግስቱና ለስርዓቱ ታማኝ የሆነና ህገ-መንግስታዊ ስርአቱን ለማስከበር ቁርጠኛ የሆነ ሚሊሻ አባል ለመፍጠር ይንቀሳቀሳል፡፡
- የሕብረተሰቡን ሰላምና ፀጥታ የሚያደፈርሱ ሁኔታዎች ይከታተላል ይጠብቃል፡፡
- የፀጥታ መረጃ መሰብሰብ ማደራጀትና በመተንተን ለውሳኔ ያቀርባል፡፡
- የሃይማኖትና እምነት ተቋማት እና ተከታዮችቻቸው መካከል የመከባበርና የመቻቻል እሴቶች በማዳበር መልካም ግንኙነት እንዲረጋገጥ ያደርጋል፡፡
- የሃይማኖት እምነትተቋማት መልካም አስተዳደር እንዲሰፍን ድጋፍና ክትትል ያደርጋል፡፡


