ወጣቱ በምክኒያት ሊደግፍ በምክኒያት ሊቃወምና ሊያወግዝ ይገባል

    በዓለማችን ያሉ ምሁራን አሁን የምንገኝበት ዘመን የመረጃ ዘመን እንደሆነ ይስማሙበታል፡፡ በእርግጥም እጅግ በዘመኑና ከዚህ በፊት ባልነበሩ የቴክኒዮሎጂ ውጤቶች በመታገዝ  መረጃዎች ሊገመት በማይችል ፍጥነት ከዓለማችን አንደኛው ጫፍ ወደ ሌላኛው ጫፍ እየደረሱ ነው፡፡ በዚህም ሳቢያ በጣም ግዙፍና ሰፊ የሆነችው ዓለማችን ወደ አንድ መንደር ተቀይራለች፡፡ መረጃ ትልቅ ሀብት መሆኑን ዓለም በተግባር አስኪመለከት ድረስ መረጃዎች ከምንጊዜውም በላይ የኑሮ ዘይቤያችንን…

    Read More

      ለሠላማችን ይህ ነው ተብሎ የማይገመት ትልቅ ዋጋ ተከፍሎበታል

      እኛ ኢትዮጵያዊያን የእርስ በእርስ ግጭትንና ጦረነትን የምናውቀው በወሬና በሚዲያዎች ብቻ አይደለም፡፡ በተግባርም እንዳሳለፍነው የእርስ በእርስ ግጭቱና ጦርነቱ ብዙ ነገር አሳጥቶናል፡፡ ለዚህ ደግሞ ችግሩ ያላነኳኳው ቤት ያለሞኖሩን መጥቀስ ብቻ በቂ ነው፡፡ አኛ ግጭትንና ጦርነትን የምናውቀው በተግባር በተጨፈጨፉ ህጻናት፣ ወጣቶች፣ አረጋውያንና እናቶችም ጭምር ነው፡፡  በብዙዎቻችን ቤት ዛሬም ድረስ አሻራው አለ፡፡ በሀገር ደረጃም ለድህነታችንና ለኋላ ቀርነታችን ዋናው መንስኤ…

      Read More