በአሰተዳደሩ 11 ኛው የሰንደቅ አላማ ቀን በተለያዩ ስነ-ስርዓቶች ተከብሯል፡፡
በዓሉን አስመልክቶ በተካሄደው የፓናል ውይይት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ የህረተሰብ ክፍሎች በበአሉ ላይ ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ ሰንደቅ አላማ የታሪክና የማንነታችን መገለጫ በመሆኑ አስፈላጊውን ክብር ሁሉ መስጠት እንደሚገባም ነው ተሳታፊዎቹ በውይይቱ የገለፁት፡፡ ወጣቱ በተለይም ለሰንደቅ አላማ ያለውን ግንዛቤ በማሳደግ የጠራ አመለካከት እንዲይዝ መንግስት በትኩረት መስራት አለበት ሲል የውይይቱ ተሳታፊዎች በአፅኖት ተናግረዋል፡፡ የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ…


