የህግ የበላይነትን በህጋዊ መንገድ ማረጋገጥ ለዜጎች መከበር ዋስትና ነው
የህግ የበላይነትን በህጋዊ መንገድ ማረጋገጥ ለዜጎች መከበር ዋስትና ነው በዓለማችን በየትኛውም ሀገር አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ እገዳ የማይጣልባቸው ሰብዐዊም ሆኑ ዴሞክራሲያዊ መብቶች የሉም፤ አይገኙምም፡፡ ሁሉም የመብት ዓይነቶች በአጠቃቀማቸው ላይ የህግ ጥሰት ሲታይባቸው በህጋዊ መንገድ እገዳ ሊጣልባቸው ይችላል፡፡ የትኞቹንም መብቶቻችንን ስንጠቀም የህጎች ሁሉ የበላይ የሆነውን ህገ መንግስትና ሌሎች ዝርዝር ህጎችን ፣ አዋጆችንና መመሪያዎችን የምንጥስ ከሆነ መብቶቹ መብቶች መሆናቸው ይቀርና ወንጀሎች…


