በንግዱ ሥራዐት ላይ የህግ የበላይነት ሊሰፍን ይገባል
መንግስት የህዝቡን ኑሮ ለማሻሻል ሰፊ ጥርትና ርብርብ እያደረገ ይገኛል፡፡ ሥራ አጥነትና ድህንትን ለመቀነስ በሥራ ዕድል ፈጠራው በተለይ ወጣቶችና ሴቶችን በንቃት ያሳተፈ ሥራ እየሠራ ነው፡፡ የተንቀሳቃሽ ፈንድ በማዘጋጀት የብድር ምችችት በማድረግ ኑሯቸውን ለማሻሻል ለሚጥሩ የተመቻቸ ሁኔታ ለመፍጠር ተሞክሯል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ለሠራተኛው መንግስት የደረሰበትን አቅም ባገናዘበ መልኩ በተለያዩ ጊዜያቶች የደሞዝ ጭማሪ አድርጓል፡፡ጭማሪው በገበያው ላይ…


