ፆታዊ ጥቃት እንዲቆም በኮሙኒኬሽን ዘርፍ በህብረተሰቡ ግንዛቤ ዙሪያ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡
የድሬደዋ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሰራተኞች ዛሬ ባካሄዱት የ16ቱ ቀናት የፀረ-ፆታዊ ጥቃት ንቅናቄ አስመልክተዉ ባካሄዱት ፓናል ዉይይትን በንግግር የከፈቱት የድሬደዋ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት አቶ ሸምሱዲን አምን እንደገለፁት ፆታዊ ጥቃት እንዲቆም በኮሙኒኬሽን ዘርፍ በህብረተሰቡ ግንዛቤ ዙሪያ በትኩረት ሊሰራ የገባል ብለዋል፡፡ በዓለማቀፍ ደረጃ ለ 29 ጊዜ በሀገራችን ኢትዮጲያ ለ 15 ጊዜ ” ፆታን…


