ድሬዳዋ በመጀመሪያው የቴኒስ ውድድር ድል ቀናት።

    የኢትዮጵያ ቴኒስ የክልሎች ሻምፒዮና ውድድር ዛሬ በድምቀት ሲጀመር ድሬዳዋ ተጋጣሚያቸውን በማሸነፍ በድል ጀምሯል ፡፡ # በዛሬው ዕለት በተካሄዱት የመክፈቻ ጨዋታዎች በወንዶች ድሬደዋ ከሐረሪ ሁለት የነጠላ አንድ የጥንድ ጨዋታ አድርገው ድሬዳዋ 2 ለ 1 በሆነ አጠቃላይ ውጤት አሸንፏል፡፡ # በወንዶች አዲስአበባ ከደቡብ ሁለት የነጠላ አንድ የጥንድ ጨዋታ ያደረጉ ሲሆን አዲስ አበባ 3 ለ 0 አጠቃላይ ውጤት…

    Read More

      በድሬዳዋ የኢትዮጵያ ቴኒስ ሻምፕዮን ውድድር በዛሬው እለት ተጀመረ።

      የድሬደዋ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሸን ኮሚሽነር ሻኪር አህመድ ውድድሩን በይፋ ሲከፍቱ እንደተናገሩት የኢትዮያን መሰብሰቢያ የሰላም ፣ የፍቅርና የአብሮነት ከተማ ድሬደዋ ይህ ጨዋታ እንዲህ በደመቀ መልኩ ለማካሄድ ዕድል በማግኘታችን በራሴና በኮሚሽኑ ስም ያለንን አድናቆት መግለጽ እወዳለሁ ብለዋል። ኮቪድ 19 በስፖርቱ ላይ ያሳደረውን ተፅዕኖ ተቋቁሞ የቫይረሱን ስርጭት እየተከላከሉ የኮቪድ 19 ፕሮቶኮልን ጠብቀው ሀገር አቀፍ ውድድር ከጀመሩት አንዱ የኢትዮጵያ…

      Read More

        ሴቶችን ወደ አመራርነት ለማምጣት እቅድ ይዘን እየሰራን ነው፡፡የጤናው ዘርፍም ይህን ያበረታታል፡፡”

        አቶ ዩሱፍ ሰዒድ የጤና ቢሮ ምክትል ሃላፊና የበሽታ መከላከልና ጤና ማበልፀግ ዋና የስራ ሂደት ሃላፊ በጤና ቢሮና በጤና ተቋማት ላሉና በተለያዩ የስራ ክፍሎች በሃላፊነት እንዲሁም በአስተባባሪነት ለሚሰሩ ሴት ባለሞያዎችና ሰራተኞች የአመራርነት ክህሎት ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ስልጠናው በተለይም ባለሞያዎቹና ሰራተኞቹ በሚያገለግሉበት ዘርፍ ውጤታማ እንዲሆኑ የሚያግዝና ከስራ ባልደረቦቸቸው ጋር በትብብር የመስራት እንዲሁም ስራን የመምራት ክህሎትን እንደሚያዳብርላቸው ሰልጣኞች ገልፀዋል፡፡ የጤናው…

        Read More