በድሬዳዋ አስተዳደር ከመሬት ጋር ተያይዞ ከዚህ ቀደም ይነሱ የነበሩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመፈታት ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡

    የድሬዳዋ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ከዚህ ቀደም በነዋሪው ህብረተሰብ ይነሱ የነበሩ የተለያዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ከመፍታት አኳያ በተለይም ከመሬት ይዞታ፣ ከመሬት ዝግጅት እንዲሁም ለልማት ተብለው ተወስደው ነገር ግን ረጅም አመት ታጥረው የነበሩ መሬቶችን ወደ መሬት ባንክ ከማስገባት አኳያ የተለያዩ ስራዎች በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡ ከመሬት ዝግጅት ጋር ተያይዞ ከዚህ ቀደም በርካታ ስራዎች ቢሰሩም ነገር ግን…

    Read More

      “ማህበራዊ እሴቶቻችንን እንገንባ”

      “ማህበራዊ እሴቶቻችንን እንገንባ” በሚል መሪ ቃል በአለም አቀፍ ደረጃ ለ25ኛ ጊዜ በአገራችን ለ11ኛ ጊዜ የሚከበረው የአብሮነት ቀን በዛሬው እለት በተለያዩ ፕሮግራሞች በድምቀት ተከብሮ ውሏል። በፕሮግራሙ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረገው የአስተዳደሩ ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ሙራድ በደዊ የአብሮነት ቀን ዋነኛ ዓላማ የድሬዳዋ ማህበረሰብ ያፈራውና የገነባውን ጠቃሚ ማህበራዊ ዕሴቶችን መልሶ መገንባት የሚያስችል ተግባራት የሚከናወንበት ይሆናሉ ብለዋል፡፡…

      Read More

        #ምርጥ ተሞክሮ**** በመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የስራ ቦታን ምቹ እና የተዋበ በማድረግ የሰራተኛውንና የተገልጋዩን እርካታ ለመጨመር በርካታ ስራዎች ተሰርተዋል፡፡

        ቢሮው ከዚም በፊት ለበርካታ ዓመታት እድሳትና ሌሎች አስፈላጊ የካይዘን ለውጦች በተሟላ ሁኔታ አልተደረጉለትም ነበር። ይህንን ሁኔታ ከግምት በማስገባት የቢሮው ማኔጅመንት ተወያይቶ በግላቸው የቻሉትን ያህል በማዋጣትና ቀሪውን አንዳንድ ባለሃብቶችን ድጋፍ በመጠየቅ ቀድም ሲል የነበረውን ሁኔታ መቀየር ያስቻለ ስራ አከናውኗል፡፡ እያንዳንዱ ግብአትና አብዛኛው ድጋፍ የተገኘው ከጥቂት ባለሃብቶች ሲሆን ከመንግስት ካዝና ምንም አይነት ወጪ አልተደረገም፡፡ በዚህ መሰረት 90ሺህ…

        Read More

          በአስተዳደራችን በሚገኙ ት/ቤቶች “እንድናገለግልዎ ማስክዎን ያድርጉ” በሚል መሪ ቃል ተማሪዎችንና የት/ቤት ማህበርሰቡን ያሳተፈ ንቅናቄ በምስራቅ ጀግኖች ት/ቤት ተጀመረ::

          ፕሮግራሙን ያስጀመሩት የጤና ቢሮ ሀላፊ ወ/ሮ ለምለም በዛብህና የት/ቢሮ ሀላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሃመድ ሲሆኑ ተማሪዎች ኮሮናን ለመከላከል የሚደረጉ የጥንቃቃቄ ተግባራትን በሚገባ እንዲተገብሩና የገፅ ለገፅ ትምህርት በበሽታው ስርጭት መስፋፋት ዳግም እንዳይቁዋረጥ ሀላፊነታቸውን እንዲወጡ መልዕክት አስተላልፈዋል:: ተማሪዎች በት/ቤትና ከቤት ውጭ ባላቸው እንቅስቃሴዎች ሁሉ ማስክ በመልበስ፣ የእጃቸውን ንፅህና በመጠበቅና አካላዊ ርቀታቸውን በመጠበቅ ራሳቸውንና ሌሎችን ከበሽታው እንዲታደጉም ሀላፊዎቹ ጥሪያቸውን…

          Read More

            Representatives nominated for the 6th National Election

            Dire Dawa Administration has nominated its representatives for the upcoming 6th national election which is scheduled to be held in May 2021. The Administration notified representatives for the Federal House of People Representative, Administration and Kebele Councils. The representatives for the Federal House of People Representative, Administration and Kebele Councils were based on the criteria…

            Read More

              Birrii miiliyoona 596 ol ji’oota 6 Sassaabuu beeksise.

              Abbaan Taayitaa Galiiwan Bulchiinsa Dirree Dhawaa bara bajataa 2013tti ji’oota 6tti galii Birrii miiliyoona 596 ol sassaabuu fi kuniis Galii Gibira Mootummaa karoora qabate keessaa dhibbeentaa 96.39% milkeessuu ibsan. Daayireektarri Ol’aanaan Abbaa Taayitaa Galiiwan Bulchiinsaa Obbo Abdulsalaam Mahamad akka addeesanitti ji’oota 5 bara bajataa 2013 tti Taaskii Mootummaa Birrii 640,707,116.34 sassaabuuf karoorfatee Birrii 596,444,660.34 sassaabuu…

              Read More

                የጥምቀት በአል በሰላም እንዲከበር ከፍተኛ አስተዋጾ ላበረከቱ የቀበሌ 06 የማህበረሰብ ክፍሎች የምስጋና ፕሮግራም ተካሄደ፡፡

                የመጋላ ፖ/ጣቢያና የቀበሌ 06 አስተዳደር ናቸው ይህንኑ የምስጋና እውቅና ፕሮግራሙን ያካሄዱት:: የመጋላ ፖሊስ ጣቢያ ሀላፊ ረ/ኢ/ር ሳራ ተሰማ በፕሮግራሙ ላይ ባሰሙት ንግግር በቀጠናው በተለያዩ የጸጥታ ስራዎች ላይ ህብረተሰቡ እያደረገ ያለው አስተዋጾ ተኪ የለሽ መሆኑን ገልፀው የዘንድሮው የጥምቀት በአል በሰላም ተከብሮ እንዲያለፍ የአካባቢው ማህበረሰብና የመንደር ኮሚቴዎች ላደረጉት ድጋፍና እገዛ ምስጋናቸውን አቅርበዋል:: የቀበሌ 06 የጸጥታ ዘርፍ ሀላፊ…

                Read More