ግድቡን ከደለል ለመታደግ ህብረተሰቡ 100 ቢሊዮን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ::
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከደለል ለመታደግ ህብረተሰቡ በአፈር እና ውሃ ጥበቃ ሥራዎች ላይ በመሳተፍ 100 ቢሊዮን ብር የሚገመት ድጋፍ ማድረጉን ሀገር አቀፉ የህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ገለጸ። “አንድ ዕቅድ አንድ ሪፖርት፤ ለተቀናጀ የአባይ ተፋሰስ ልማት” በሚል መሪ ሀሳብ ትናንት በአሶሳ ከተማ የተጀመረው አራተኛው ሃገር አቀፍ ተፋሰስ ልማት የተሞክሮ ልውውጥ የምክክር…


