ድሬዳዋ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያየ::

    ድሬዳዋ ከተማን በዋና አሰልጣኝ በመሆን ያለፉትን ወራት ቡድኑን እየመሩ የቆዩት አሰልጣኝ ፍስሐ ጥዑመልሳን ቀዛሬው ዕለት ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያዩ። ከ2010 ጀምሮ ድሬደዋን ምክትል አሰልጣኝ በመሆን ሲሰሩ የቆዩት አሰልጣኝ ፍስሐ ጥዑመልሳን ባሳለፍነው የውድድር ዘመን አሰልጣኝ ስምኦን ዓባይን በመተካት ዋና አሰልጣኝ ሆነው እስከ ዛሬው ዕለት ድረስ ቡድኑን ሲያገለግሉ መቆየታቸው ይታወቃል። ክለቡ በሚፈልገው ደረጃ ውጤት አልመጣም በሚል አስቀድሞ…

    Read More

      የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ከተማዋን የሚመጥን ተግባራትን ለማከናወን ጥረት እንደሚደረግ ተጠቆመ ::

      ባለፉት 6 ወራት 2012 ታቅደው ሲተገበሩ የቆዩና በተለያዩ ችግሮች ያልተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን የማጠናቀቅ ስራዎችን ሲሰራ እንደቆየ ተገልጽዋል፡፡ የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ አብዱልጀዋድ መሐመድ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለፁት ጽ/ቤቱ በከተማዋ የመሠረተ ልማት ግንባታ እና ማስፋፋት እንዲሁም ማዘጋጃ ቤታዊ አገለግሎት አሰጣጥን ለከተማዋ በሚመጥን መልኩ አገልግሎት ለመስጠት ባለፉት 6 ወራት ትኩረት ሰተው ሲተገብሩ መቆየታቸውን ገልፀዋል፡፡ የከተማዋን መሠረተ ልማት ደረጃውን የጠበቀ…

      Read More

        በድሬዳዋ በዘጠኙም ቀበሌዎች የፅዳት የንቅናቄ ዘመቻ የካቲት 06/2013 ይጀመራል፡፡

        በአሰተዳደሩ ዘጠኙም ቀበሌዎች መንደሮችን በመስፈርት በመምረጥ ሞዴል መንደሮችን ለመፍጠር እንዲሁም በተመሳሳይ ለንቅናቄና ለዘመቻ ፅዳት በመስፈርት ለይቶ በመምረጥ የፅዳት ስራዎችን ለማከናወን ከተማ አቀፍ የፅዳት ህዝብ ንቅናቄ በመጪው ቅዳሜ እንደሚጀመር የአስተዳደሩ ፅዳትና ውበት ኤጀንሲ ኃላፊ አቶ ጣሂር ሮብሌ አስታውቀዋል፡፡ በተጨማሪም በየቀበሌው ክፍት ቦታዎችን በመለየትና የቆሸሹ አካባቢዎችን በማፅዳት የአረንጓዴ ልማት ስራዎችን ጎን ለጎን ለማከናወን የተጀመሩ ስራዎችም ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ…

        Read More

          መልዕክተ ድሬ 706

          ‹‹በማወቅ ውስጥ አለማወቅ አለ›› በውበት ውስጥ አስቀያሚነት፤ በአስቀያሚነት ውስጥ ውበት ሊኖር ይችላል። ሰው መመራመር የሚኖርበት የሚኖርባትን ዓለም በጥልቀት ለማወቅ ነው። የሚመራመር ከሩቅ የሚፈለገው መድኃኒት ከዚሁ ከቅርብ ሊያገኝ ይችላል። አለማወቅ በእኛና በምንፈልገው ነገር መካከል ጥቁር መጋረጃ ይሰራል። የአንድ ነገርን የዛሬ ምንነት እንጂ ነገ ስለሚሰጠው ዋጋ አናስብም። ሰው ወርቅን በወርቅነት ሳያውቀው ለረጅም ጊዜ ኖሮአል። የሚጠቅም ማዕድን ሆኖ…

          Read More

            መልዕክተ ድሬ 705

            ብሩህ ተስፋችንን በጋራ ለማየት  ተደጋግፈን እንቁም ያለመዘናጋት በእጅጉ አስጊ፤ እንዲሁም ለሌሎች አሸባሪ የሆኑ እብሪተኛ ወራሪዎች እና ታሪካዊ ጠላቶቻችን የተሰነዘረብንን አደገኛ ጥቃት አክሽፈን ተሻግረን እዚህ ደርሰናል፡፡ ይህም ብቻ አይደለም በሚሊየኖች የሞቆጠሩ የዓለምን ህዝብ የፈጁ ተዛማች በሽታዎች እና የረሃብ እና የድርቅ አደጋ ተሻግረን ዛሬን ማየት ችለናል፡፡ ለዚህ ሁሉ ስኬት እና የመሻገር ድል  ለልዩነቶቻችን ቅድሚያ ሳንሰጥ በመደማመጥ እና…

            Read More

              መልዕክተ ድሬ 704

              የተመዘገበውን አስገራሚ  ድል አጠናክረን ልንቀጥል ይገባል አብረን በኖርንባቸው ባለፉት አያሌ ዓመታት ያካበትናቸው የመቻቻል፣ የአብሮነትና በሀገር ጉዳይ ላይ የአትንኩን ባይነት እሴቶቻችንን በየጊዜው ልናድሳቸውና ለመጪው ትውልድ በአደራ ልናሻግራቸው ይገባል፡፡ እነዚህና ሌሎችም እሴቶቻችን በፍቅር፣ በይቅርታ እና በመደመር የሚገነባውን ጠንካራ አንድነታችንን  የበለጠ የማጠናከር ኃይል ስላላቸው የአሁኑ ትውልድ ትምህርት ሊወስድባቸው ይገባል፡፡ ለመሆኑ የመከላከያ ሠራዊታችን ብሄር፣ ዘር፣ ቀለም፣ ዕድሜ፣ እምነትና ሐይማኖት…

              Read More

                Manni Marii Bulchiinsaa yaa’ii Idilee 46ffaa kan bara hojii 2ffaa geggeessuu jalqabe.

                Manni Marii Bulchiinsaa Dirree Dhawaa yaa’ii Idilee 46ffaa kan bara hojii 2ffaa Guraandhala 4 bara 2013 irraa jalqabee geggeessuu jalqabeera. Manni Marichaa yaa’ii Idilee 46ffaa kan bara hojii 2ffaa Ganama arraa geggeessuu jalqabe kana irratti Kantiibaan Bulchiinsaa Dirree Dhawaa Obbo Ahmad Buuh Gabaasa Raawwii Karoora hojii dhaabilee Raawachiiftotaa kan walakkaa waggaa dhiheessaati jiru.

                Read More

                  Meeshaaleen Qulqulinaa Baratoota Shamarraniif deegarsi keename.

                  Waldayni Tola Ooltummaa Eneem La Ihitee jedhamu baratoota Ahamarran Mana Barnoota Saabiyaan Lakkoofsa 2 fi Lakkoofsa 3 ttiif meeshaalee qulqulinaan eegatan deegarsa kennan Sirna kana irratti Hoogantuun Biiroo Fayyaa Adde Lamlam Bazaabih akka jedhanitti kennaa Uumamaa kan shamarraniif kenname kan xuraa’aa shamarran ji’atti argan mallatoolee Fayyummaa keessa tokko jedhanii qulqulinaan eeguun murteessaadhaa jedhan. hundeesituu fi…

                  Read More

                    መልዕክተ ድሬ 702

                    ልዩነቶቻችን ውበት እና መብቶቻችን እንጂ የግጭት መንስኤዎች ሊሆኑ አይገባም! ልዩነቶች ከነባራዊ ሁኔታዎቻችን አሊያምከዝንባሌዎቻቻንና ከፍላጎቶቻችን የሚመነጩ የማንነታችን መገለጫዎች ናቸው ፡፡ ከዚህ አንጻር ምንም ዓይነት ልዩነቶች ከተፈጥሯዊ ማንነታችንና ከዕምነታችን ስለሚመነጩ በአስተሳሰብና በተግባራችን ሊገለጡ ይችላሉ ፡፡ እነዚህ ልዩነቶቻችን አንዳንዶቹ ገና ከጠዋቱ ስንወለድ ጀምሮ አብረውን የነበሩ በመሆናቸው ፤ አንዳንዶቹ ደግሞ ከጊዜ በኋላ በመኖር ሂደት አምነገንባቸው የተቀበልናቸው ስለሆኑ ከማንነታችን ጋር…

                    Read More

                      Strengthening and supporting cooperatives is the basis for ensuring the prosperity of our country

                      Ibrahim Yusuf, Head of the Agriculture, Water and Mineral Energy Bureau, welcomed the Dire Dawa administration high level leadership on the forum for the socio-economic benefits of cooperatives. He requested the Dire Dawa administration high level leadership and stakeholders to understand the socio- economic and political benefits of Cooperatives and join hands to contribute their…

                      Read More