መልዕክተ ድሬ 702

    ልዩነቶቻችን ውበት እና መብቶቻችን እንጂ የግጭት መንስኤዎች ሊሆኑ አይገባም!

    ልዩነቶች ከነባራዊ ሁኔታዎቻችን አሊያምከዝንባሌዎቻቻንና ከፍላጎቶቻችን የሚመነጩ
    የማንነታችን መገለጫዎች ናቸው ፡፡ ከዚህ አንጻር ምንም ዓይነት ልዩነቶች ከተፈጥሯዊ
    ማንነታችንና ከዕምነታችን ስለሚመነጩ በአስተሳሰብና በተግባራችን ሊገለጡ ይችላሉ
    ፡፡ እነዚህ ልዩነቶቻችን አንዳንዶቹ ገና ከጠዋቱ ስንወለድ ጀምሮ አብረውን የነበሩ
    በመሆናቸው ፤ አንዳንዶቹ ደግሞ ከጊዜ በኋላ በመኖር ሂደት አምነገንባቸው
    የተቀበልናቸው ስለሆኑ ከማንነታችን ጋር በእጅጉ የተቆራኙ ናቸው፡፡….ለበለጠ መረጃ ገፅ 3 ያንብቡመልዕክተ ድሬ7 0 2

    የናዚዎች የዘር ልክፍት አምልኳቸውና አወዳደቃቸው ለኛስ ምን ያሰተምረናል?

    ባለፉት ጊዜአቶች ሀገራችን ተጥሎባት ህዝባችን ተጭኖበት የነበረውን የጭቆና ቀንበር የዘረንኝነትና እና የከፋፋይነት ቀንበር ለመላቀቅ ብዙ ጥረቶችን አድርጓል፡፡ጥረቱም በከንቱ አልቀረም ቀንበሩ ተነስቶለታል ፡፡ነገር ግን ከዚህ የዘረንነት ዳፋ ውስጥ አልወጣም፡፡ ዛሬም ሰዎች በዘራቸው የተነሳ በአሰቃቂ ሁኔታ እየሞቱ ይገናሉ፡፡አንዱ ዘር ወርቅ አንዱ ዘር ደግሞ ጭቃ ሆኖ የሚታይበት ጊዜ በነበረበት ሰአት ህዝቦች ላይ የተጣለው ፍዳ ዛሬም አላላቀም፡፡በርግጥ ዋንና ሰንኮፉ አልተነቀለምማት አይቻልም፡፤ቢነቀልምግን የተጋትነው የዘረኝነት እኔየበላይ ነኝ የሚለው መንፈስ ዛሬም ከኢትዮጲያ ምድር ባለመጥፋቱ የህይወት ዋጋ እያስከፈለን ይገኛል፡፡

    ውድ አንባብያን የዚህ ፅሁፍ ዋንኛ አላማ የባለፉት ዘመናትን የተሳሳቱ የዘረኝነት ትርክቶችን እያስታወሱ መቆዘም ሳይሆን ዘረኝነት ምን ያክል  አስከፊ እንደሆነ ከጀርሞኖች ናዚያዊ አስተሳሰብ ምን መማር አለቨብን የሚለውን ጉዳይ ለመጠቃቀስ ነው፡፡..…ለበለጠ መረጃ ገፅ 4 ያንብቡ መልዕክተ ድሬ7 0 2

    በድሬዳዋ ዘመናዊና ደረጃውን የጠበቀ የእግር ኳስ መጫወቻ አርቴቪሻል ሳር ሜዳ ተመረቀ

    በድሬዳዋ ሳቢያን ኃይስኩል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ የተሰራው ዘመናዊና ደረጃውን የጠበቀ የእግር ኳስ መጫወቻ የአርቴቪሻል ሳር ሜዳ በዛሬው ዕለት የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ በአቶ ከድር ጁሃር እና በኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሻኪር አህመድ ተመርቋል፡፡

    በማህበር የተደራጅ ወጣቶች የሰሩት የአርቴቪሻል እግር ኳስ መጫወቻ ሜዳው የሚያሰፈልገው ግብዓት ከቀረጥ ነፃ እንዲገባ አስተዳደሩ ድጋፍ ማድረጉን *የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ከድር ጁሃር ገልፀዋል ፡፡” በተለይ በዚህ ዘርፍ ላይ ወጣቶች መሰማራታቸው የስራ እድል ከመፍጠር አኳያም የሚያበረታታ እንደሆነ ም/ከንቲባው አቶ ከድር ጁሃር ተናግረዋል፡፡ ይህም ወጣቶች ለስፖርት ያላቸውን ፍቅር አንዱ ማሳያ ነው ሲሉም ገልፀዋል ፡፡” ….ለበለጠ መረጃ ገፅ 12 ያንብቡመልዕክተ ድሬ7 0 2