መልዕክተ ድሬ 703

    ከተመዘገበው አስገራሚ ድል ምን እንማራለን? አብረን በኖርንባቸው ባለፉት አያሌዓመታት ያካበትናቸው የመቻቻል፣ የአብሮነትና በሀገር ጉዳይ ላይ የአትንኩን ባይነትእሴቶቻችንን በየጊዜው ልናድሳቸውና ለመጪውትውልድ በአደራ ልናሻግራቸው ይገባል፡፡እነዚህና ሌሎችም እሴቶቻችን በፍቅር፣በይቅርታ እና በመደመር የሚገነባውን ጠንካራ አንድነታችንን የበለጠ የማጠናከር ኃይልስላላቸው የአሁኑ ትውልድ ትምህርት ሊወስድባቸው ይገባል፡፡…..ለበለጠ መረጃ ገፅ 3 ያንብቡ መልዕክተ ድሬ7 0 3 ልዩነቶቻችን ውበት እና መብቶቻችን እንጂየግጭት መንስኤዎች ስላልሆኑ ልንጠነቀቅ…

    Read More

      የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥ ተገለፀ።

      ትምህርት ሚኒስቴር በኦን ላይን ሊሰጥ የነበረውን የ2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥ አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ፒ ኤች ዲ) በኦንላይን ለመስጠት የታሰበው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በኮሮና ምክኒያት መፈተኛ ታብሌቶች በግዜ ወደ ሀገር ውስጥ መግባት ባለመቻላቸው ፈተናውን በወረቀት ለመስጠት መወሰኑን ገልፀዋል። በዚህም መሰረት የ2012ዓ.ምሀገር አቀፍ ፈተና ፈተናው የካቲት 29, 2012ዓ.ም…

      Read More

        የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 46ኛ መደበኛ ጉባዔ ማካሄድ ጀመረ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ዛሬ የካቲት 4 ቀን 2013 ዓ.ም ማካሄድ የጀመረዉ የም/ቤቱ 2ኛ የስራ ዘመን 46ኛ መደበኛ ጉባዔ የአስተዳደሩን አስፈፃሚ አካላት የ 6 ወር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት የአስተዳሩ ከንቲባ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ፡፡

        Read More

          The Agency provides Practical orientation and skills training on nutrition for women with disabilities

          The Dire Dawa Administration Labor and Social Affairs Agency has provided practical training on psychology and nutrition to women with disabilities in the administration. The Dire Dawa administration is working to achieve the national level 2030 zero plan on malnutrition by reducing 2% government budget. Meanwhile, the 9 sectors of the administration are carrying out…

          Read More

            የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 2ኛ የስራ ዘመን 46ኛ መደበኛ ጉባዔ የካቲት 4 ቀን 2013ዓም በቀበሌ 02 በሚገኘው ኢትዮ ጣሊያን ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ትልቁ መሰብሰቢያ አደራሽ ያካሂዳል ።በዚሁ መሰረት የተከበራችሁ የምክርቤቱ አባላትና ጥሪ የተደረገላችሁ የክብር እንግዶች በጉባኤው ላይ እንድትገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት

            Read More

              በድሬዳዋ አስተዳደር የማህበረሰብ አቀፍ የስራ እንቅስቃሴ እና አደረጃጀት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ፡፡

              የድሬዳዋ አስተዳደር ፍትህ ጸጥታ እና ህግ ጉዳዬች ቢሮ ሃላፊ አቶ ሙሳ ጠሃ የውይይት መድረኩን በከፈቱበት ወቅት እንደገለጹት በአስተዳደሩ የተጀመሩ የማህበረሰብ አቀፍ አደረጃጀት እና የሮንድ ስራዎች ጥሩ መሆናቸውን ገልጸው እየታዩ የሚገኙ ውስንነቶችን በመቅረፍ የማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት አሰጣጣችንን ስኬታማ ማድረግ ይጠበቅብናል ብለዋል፡፡ በውይይት መድረኩ ላይ የማህበረሰብ አቀፍ የሮንድ ስራዎችን በተመለከተ ጽሁፍ ያቀረቡት የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር…

              Read More

                ህብረት ስራን ማጠናከርና መደገፍ ለአገራችን ብልጽግና መረጋገጥ መሰረት መሆኑ ተገለጸ

                በድሬዳዋ አስተዳደር ለከፍተኛ አመራሮች ስለ ህብረት ሥራ ማህበራት በማህበራዊና ኢኮኖሚ ጠቀሜታ በተዘጋጀው የንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረክ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በአስተዳደሩ የህብረት ስራ ልማት ውጤታማ ለማድረግ ሁሉም አመራሮችና ባለድርሻ አካላት በመተባበርና በመቀናጀት በማህበራዊ፣ በኢኮኖሚያዊና በፓለቲካዊ ያለውን ጠቀሜታዎች ያለውን ጠቀሜታ በመረዳት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ጠይቀዋል። የአስተዳደሩ ም/ከንቲባ…

                Read More

                  ለሴት አካል ጉዳተኞች በስርአተ-ምግብ ዙሪያ የተግባር ተኮርና የክህሎት ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ::

                  የድሬደዋ አስተዳደር የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ኤጀንሲ በአስተዳደሩ ለሚገኙ ለሴት አካል ጉዳተኞች በስነልቦናና የስርአተ ምግብ ዙሪያ የተግባር ተኮር ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የድሬደዋ አስተዳደር እንደ ሀገር የተቀመጠውን መቀንጨርን በ2030 ዓ.ም ዜሮ መድረስ ተግባርን ተቀብሎ ከመንግስት ተቋማት ከስራ ማስኪያጃ በጀት 2% በመቀነስ እቅዱን ለማሳካት እየሰራ ይገኛል ፡፡ ይህ በእንዲህ እነዳለም በአስተዳደሩ ያሉ 9 ሴክተሮች የተሰጧቸውን ተግባራት እየፈፀሙ ይገኛሉ ይህንንም…

                  Read More

                    የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ አዲስ ለተቀጠሩት የልማት ጣቢያ ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ::

                    በመንግስት ሰራተኞች የስራ ስነ-ምግባር ዙሪያ ግንዛቤ ለመፍጠር የተዘጋጀ ስልጠና ተሰጠ፡፡ በስልጠናው ላይ በተለያዩ ቀበሌዎች የተመደቡ ሰራኞች ተሳትፈዋል፡፡ በስልጠናው ላይ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት አቶ ኤልያስ አሊዪ የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ምክትል ሃላፊ አርሶ አደሩን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ እንዲጠቀሙ ማስቻል ይጠበቅባችኋልለለበሙያቹ ማህረሰቡን ማገዝ አለባችሁ፡፡በስራችሁ ውጠየት ማስመዝገብ ይኖርባችኋል ብለዋል፡፡ በከፍተኛ የሃላፊነት ስሜት ልማትን ማፋጠን አለብን ሲሉ…

                    Read More

                      መልዕክተ ድሬ 708

                      የምርጫ መመዘኛ ነጥቦችን በጥቂቱ አዘገጋጅ፡ ስንታየው እንግዳ ህይወት በምርጫ የተሞላች ናት፡፡ ከፊት ለፊታችን የተሰደረው ሁሉ የሚረባን ነው ማለት አይቻለም ለዚህም ነው ከአንዱ ሌላውን ከሌላው ደግሞ ሌላ የተሻለውን ለመምረጥ ዙሪያችንን የምናማትረው አንዳንዴ ከትልቁ መጥፎ ትንሹን መጥፎ መምረጥ የሚባለው ምርጫ አንዱ የህይወታችን ክፍል ስለሆነም አይደል፡፡ ከምግብ መርጠን እንበላለን፣ ከልብስ መርጠን እንለብሳለን፣ ማህበራዊ ህይወታችን በጠቅላላ በምርጫ ዙሪያ የሚሽከረከር…

                      Read More