አምስቱ የምስራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች በቀጣናው ሰላምና ፀጥታ ዙሪያ በድሬዳዋ ውይይት እያካሄዱ ይገኛሉ

    የአፋር ፣ የሱማሌ ፣ የኦሮሚያ ፣ የሃረሪ ክልሎችና የድሬድዋ ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ሃይሎች በአሁናዊ የሰላምና የፀጥታ ሁኔታ ላይ ነው በድሬዳዋ ከተማ እየመከሩ የሚገኙት ። የፌደራል ፓሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮምሽነር ጀነራል መላኩ ፈንታ ስብሰባውን ባስጀመሩበት ወቅት እንደተናገሩት ፣ በቀጣናው አልፎ አልፎ የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮችን ፣ አልሸባብንና ሌሎች ፀረ ሰላም ሃይሎችን ከመቆጣጠር አንፃር ፣ ህገ ወጥ የመሳሪያና…

    Read More

      “የብልጽግና ማንፌስቶ ኮንትራት ሳይሆን ቃል ኪዳን ነው፤ የፖሊሲ ሰነዱም ድርሰት አይደለም” ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ.

      የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትርና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ዐብይ አህመድ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የፓርቲውን ማኒፌስቶ እና የመወዳደሪያ ምልክት ይፋ ማድረጊያ መርሃ ግብር ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤ “የብልጽግና ማንፌስቶ በህዝቡ እና በፓርቲው መካከል የተገባ ቃል ኪዳን እንጂ ኮንትራት አይደለም፤ ሰነዱም ቃልኪዳኑን መፈጸሚያ ሰነድ እንጂ ድርሰት አይደለም” ብለዋል፡፡ ዶክተር ዐብይ በመልዕክታቸው “በእኛና በህዝባችን መካከል የምንገባው ኮንትራት ሳይሆን፤ በእኛ እና…

      Read More

        የጤና መድህን ያለውን ጠቀሜታ ህብረተሰባችን በሚገባዉ ልክ አዉቆ እንዲጠቀም ለማስቻል እነደሚሰሩ ገለፁ፡፡

        የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ ከድሬደዋ አስተዳደር ጤና መድህን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ጋር በመተባበር ለሚድያና የኮሚኒኬሽን ባለሞያዎች የመህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህንን አሰመልከቶ በሀረር ከተማ በተሰጠው ስልጠና ላይ አስተያየት የሰጡ ተሳታፊዎች ከስልጠናው የጤና መድህን በርካታ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ለመረዳት መቻላቸዉን ገልፀው ይህን ጠቀሜታዎች ህብረተሰባችን በሚገባዉ ልክ አዉቆ እንዲጠቀም ለማስቻል በሞያቸው ትኩረት ሰጥተው እነደሚሰሩ ገለፁ፡፡ የጤና መድህን ምንነት ፣…

        Read More

          ድሬዳዋና የኢንደስቲሪን የትስስር ታሪክ ለመድገም በትኩረትና በቅንጅት ሊሰራ እንደሚገባ ተገለፀ ኢንደስቲሪዎችን ለማስፋፈፋት እና ዉጤታማነታቸውን ለማሳደግ ከድሬደዋ አስተዳደር እና ከምስራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች ከተዉጣጡ የኢንደስቲሪ ባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ የካቲት 9 2013 ዓ.ም በድሬደዋ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡

          ይህ የውይይት መድረክ የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኤጀንሲ፣ የፌዴራል አነስተኛና መካከለኛ ኢንደስቲሪዎች ማስፋፊያ ባለስልጣን እና የኢትዮጰያ ሀገራቀፍ ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በጋራ በተዘጋጀው ይህ መድረክ ላይ ንግግር ያደረጉት የድሬደዋ አስተዳደር ም/ቤት አፈ-ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ እንደገለፁት ድሬዳዋና ምስራቁ የሀገራችን ክፍል በቀደምት ጊዜያት ከኢንደስቲሪዎች ጋር የጠበቀ የትስስር ታሪክ እንደነበራቸው ገልፀዉ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን…

          Read More

            Seenaa walitti Hidhamiinsa Dirree Dhawaa fi Indastiriiwanii ture deebisuuf Xiyyeefannaa fi Qindoominaa Hojjatamuu akka qabu ibsame.

            Indastiriiwan jid-galeessaa babal’isuu fi bu’a qabeessummaa isaanii guddisuudhaaf Qaamolee ga’ee Indastirii kan Bulchiinsa Dirree Dhawaatti fi Naannolee Ollaa Baha Itiyoophiyaa irraa walitti babahanii waliin mariin Arra Guraandhala 9 bara 2013 Magaalaa Dirree Dhawaatti geggeefameera. Wal-tajjii marii kan Qaamolee ga’ee Indastirii kan Bulchiinsi Dirree Dhawaatti fi Naannolee Ollaa Baha Itiyoophiyaa geggeessan kana irratti haasawa taasisan Afa-Yaa’iin…

            Read More

              Bu’aawan Wabiin Fayyaa Hawaasaa qaburraa Hawaasni keenya sirriitti beekee akka fayyadamuuf nihojjannaa jedhan.

              Ejansiin Wabiin Fayyaa Itiyoophiyaa Waajira Wabiin Fayyaa kan damee Dirree Dhawaatii waliin ta’uudhaan Ogeeyyii Komunikeeshinii fi Miidiyaalee irraa walitti babahaniif leenjii hubannoo gabbisuu kenname irratti yaada laataniin akka jedhanitti Bu’aawan Wabiin Fayyaa Hawaasaa qaburraa Hawaasni keenya sirriitti beekee akka fayyadamuuf xiyyeefannoo ol’aanaan nihojjannaa jedhan. Leenjicha irratti maalummaa Tajaajila Wabiin Fayyaa Hawaasaa , Biyyoottan Adunyaa gara…

              Read More

                Qaamoleen nageenyaa Naannolee Ollaa bahaa shanan Marii geggeessan.

                Filannoon biyyaaleessaa fi Naannoleetti gaggeeffamu nagaa fi demookiratawaa ta’ee akka xummuramuuf Qaamoleen nageenyaa itti gaafatamummaa isaanii bahuuf qophii ta’uu qaamoleen nageenyaa naannoolee daangaa ollaa Bahaa biyyittii ibsaniiru. Qaamoleen nageenya kunniin kutaa biyyaatti Bahaa keessaatti nageenya amansiisaafi walitti fufiinsa qabu uumuuf hojilee hojjetan ciminaan hojjechuuf Magaalaa Dirree Dhawaatti mari’ataniiru. Marii geggeefame kana irratti qaamoleen Nageenya kan…

                Read More

                  ውጤታማ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ለኢትዮጲያ ብልፅግና በሚል መሪ ቃል በጅግጅጋ ከተማ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው።

                  መድረኩ በሐረሪ ክልላዊ መንግስት ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር፣ እና በሶማሌ ክልላዊ መንግስት የኮንስትራክሽን ቢሮ መካከል የሚደረክ የምክክር መድረክ ነው። የዚህ ምክክር መድረክ ዋናው አላማ የአገራችን ብልጽግና እንዲረጋገጥ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ያሉ የጥራት ችግሮችን መቀርፍ እንደሚገባቸው በምክክር መድረኩ ተገልፅዋል። የምክክር መድረኩ የተዘጋጀው በፌዴራል የኮንስትራክሽን ሥራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ነው።

                  Read More

                    ውጤታማ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ለኢትዮጲያ ብልፅግና በሚል መሪ ቃል በጅግጅጋ ከተማ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው።

                    መድረኩ በሐረሪ ክልላዊ መንግስት ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር፣ እና በሶማሌ ክልላዊ መንግስት የኮንስትራክሽን ቢሮ መካከል የሚደረክ የምክክር መድረክ ነው። የዚህ ምክክር መድረክ ዋናው አላማ የአገራችን ብልጽግና እንዲረጋገጥ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ያሉ የጥራት ችግሮችን መቀርፍ እንደሚገባቸው በምክክር መድረኩ ተገልፅዋል። የምክክር መድረኩ የተዘጋጀው በፌዴራል የኮንስትራክሽን ሥራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ነው።

                    Read More